?ኤሊ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: ተሳቢ እንስሳ Reptilia
ክፍለመደብ: ኤሊ Testudines
አስተኔ: 14 አስተኔዎች
ዝርያ: 300 ያህል ዝርያዎች

ኤሊ በአለም የሚገኝ ሰፊ የሆነ ተሳቢ እንስሳ ክፍለመደብ ነው። የባሕር ኤሊ እና የምድር ኤሊ አሉ።

በዚህም ውስጥ የምድር ኤሊ ደግሞ ድንጋይ ልብሱ ይባላል።

ትግርኛም «ጎብየ» ይባላል።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

ለማስተካከል

ኤሊ በምድር ላይ ካሉ እንስሳት ብዙ እድሜን መኖር ከሚችሉ እንስሳት ኤሊ አንዱ ነው።ኤሊ በአማካኝ ከ80-100 አመት ይኖራል። የኤሊ ሽንት የሰው ካረፈ የሰጋ ደዌን ያስይዛል።

አስተዳደግ

ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ

ለማስተካከል

የሚኖርበት ከባቢ አየር ወይንአደጋ ና የሳር ምድር ነው።በአለም ላይ ከ53በላይ የኤሊ ዝርያ አሉ። ከነዚህም ውስጥ 27.5% በውሃ ውስጥ ይኖራሉ።

የእንስሳው ጥቅም

ለማስተካከል