ባቡር የተያያዙ ተሳቢ ፉርጎዎች ያሉት እና በተወሰነ በብረት በተሰራ መንሸራተቻ ላይ የሚሄድ የሰው እና የዕቃ ማመላለሻ ነው። የመሄጃው ሃዲድ በበዛት ሁለት ብረቶች ያሉት ሲሆን አልፎ አልፎ ባለ አንድ ብረት ሃዲዶች ጥቅም ላይ ይውላሉ።

ባቡር
ጃፓን ሺንካሰን 500 - ፈጣን ባቡር

«ባቡር» የሚለው ቃል ከፈረንሳይኛ vapeur /ቫፔ/ «እንፋሎት» የደረሰ ነው።