ደሳለው በሪሁን

መ/ር ደሳለኝ በሪሁን በድሮው ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር ፤ በባንጃ አውራጃ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረደነት ከ 1936-1987 ዓ.ም የቆየች ስትሆን ከ1987 ዓ.ም ወዲህ በኢትዮጲያ"አዊ ብሄረሰብ ዞን ስር በአሁኑ ፈግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ኮሪጎሃና ልዩ ስሙ ቸዋሲ ኪዳነ ምህረት ከአባታቸው አቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ መስከረም 23 ቀን 1978 ዓ.ም ተወለዱ።

መ/ር ደሳለው በሪሁን እድሜው ለትምህርትና ለአቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከቤተሰቦቻው ጋር በጥሩ ሁኔታ እንክብካቤ አደጉ።ከዚያም በሆላ አባቱ ለትምህርት ከፍተኛ ፍላጎትና ተነሳሽነት ስለነበረው እድሜው ለትምህርት ሲደርስ ወደ ት/ቤት ገብተው በአፍ መፍቻ ቋንቋ አይነት/የኢትዮጲያ ቋንቋዎች እንዲማሩ ተደረገ።

ዓ.ም፤

  • 7ኛ ክፍል አሮጊው እንጅባራ አጠ/1ኛ/ደ/ት/ቤት

1991 ዓ.ም

ተከታትለዋል።ከዚያም ከ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ ስለልመጣለት በመምህርነት ሙያ ስልጣና መርሃ ግብር በ ጎንደር መ/ራን ትም/ት ኮሌጅ 3 ሜጀር በሚባለው በማ/ሳይንስ ት/ት ክፍል በዲፕሎማ 10+3 ደረጀ ተመርቀዋል። በተመረቁት በመ/ራነት ሙያ በፋ/ለ ወረዳ ትም/ፅ/ቤት በኩል

ተመደቡ።

በሌላ መልኩ ጎን ለጎን የራሱን የት/ምት ደረጀ ለማሻሸልም በደ/ማርቆስ ዩኒቨርስቲ12+4 ወይም በዲግሪ ደረጀ በክረምት መረሃ ግብር ከ2000-2004 ዓ.ም ተከታትለው ተመርቀዋል።


መ/ር ደሳለው በሪሁን

መ/ር ደሳለው በሪሁን ትዳር ይዘውና ልጅ አፍርተው በድሮው አጣራር ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ፤በ ባንጃ ወረዳ፣በባንጃ ምክትል ወረዳነት ከ1936-1987 ዓ.ም ከዚያ ወዲ በኢትዮጵያ አዊ ብሄረሰብ ዞን በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር አ/ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ- ክርስቲያን አጠገብ የመኖርያ ቤት ሰርተው ኮርተው ኑሮውን ከትዳር ጎዳኛቸው ጋር መስርተው አራት ወንድ ልጆች አባት

  1. ሀይለማርያም ደሳለው
  2. አማኑኤል ደሳለው
  3. ዮናስ ደሳለው
  4. ዳዊት ደሳለው

አፍርተው የሚኖሩ ታዋቂ እና ዝናኛ አከበባውን ህብረተሰብ ወይም ማህበረ ሰብ የሚያከብሩ ታላቅ ሰው ናቸው።


ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች አክሱምላሊበላጎንደርነጋሽሐረርደብረ-ዳሞአዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎችትግራይአፋርአማራኦሮሚያሶማሌቤንሻንጉል ጉሙዝደቡብ ኢትዮጵያሲዳማማዕከላዊ ኢትዮጵያደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያጋምቤላሐረሪአዲስ አበባድሬዳዋ
ቋንቋዎችአማርኛግዕዝኦሮምኛትግርኛወላይትኛጉራጊኛሶማሊኛአፋርኛሲዳምኛሃዲያኛከምባትኛጋሞኛከፋኛሃመርኛስልጢኛሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - • አባይአዋሽራስ-ዳሽንሶፍ-ዑመርጣናደንከልላንጋኖአቢያታሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች

A

የተወሠኑ መዋቅሮች

በአንድ ክፍል የሚያተኩሩ መለጠፊያዎችም አሉ።

የተወሰነበት ክፍል ፅሁፍ የሚገኘው መለጠፊያ
ሃይማኖት {{መዋቅር-ሃይማኖት}}
:
መልክዐምድር {{መዋቅር-መልክዐምድር}}
ሰዎች {{መዋቅር-ሰዎች}}
ሳይንስ {{መዋቅር-ሳይንስ}}
ስፖርት {{መዋቅር-ስፖርት}}
ቋንቋ {{መዋቅር-ቋንቋ}}
ባሕል {{መዋቅር-ባሕል}}
ብሔር {{መዋቅር-ብሔር}}
ታሪክ {{መዋቅር-ታሪክ}}
ትምህርት {{መዋቅር-ትምህርት}}
ድርጅት {{መዋቅር-ድርጅት}}
ፖለቲካ {{መዋቅር-ፖለቲካ}}



የፍልስፍና በር
በውክፔድያ የ ፍልስፍና
ጠቃሚ ዕውቀቶች ማከማቻ





መጻጽፍ · መደቦች · ፍልስፍና መዝገበ ቃላት በአማርኛ እንግሊዝኛ  · ተመራመር ይገኛል ቁም ነገር

ፍልስፍና

 

ፍልስፍና ከግሪኩ φιλοσοφία (ፊሎዞፊያ) የመጣ ሲሆን ትርጉሙም የጥበብ ፍቅር ነው። ስለዚህ የፍልስፍና ዕውቀት ሁለት ነገሮችን መነሻ ያደረጋል። አንደኛው፣ «ጥበብ አለ» የሚል ሲሆን፣ ሁለተኛው «ይህ ጥበብ ሊደረስበት ይቻላል» የሚል ነው።

የየዘመኑ ሰዎች ጥበብ ላይ ለመድረስ ብዙ መንገዶችን ተጠቅመዋል። አንዳንዶች ሥነ ተረትን ሌሎች ሥነ ተማሎንና እንዲሁም ሥነ ዶግማን ሞክረዋል። ይሁንና እነዚህ አስተሳሰቦች ቁንጽል እውነታዎችን ከመያዝ ባለፈ ፍልስፍና ለመባል አልበቁም።

ፍልስፍናን ከላይ ከተገለጹት የዕውቀት ዘርፎች የሚለየው ዋናው ጉዳይ «አስተማማኝ እውቀትን» ለማግኘት መጣሩ ነው። ማናቸውም የፍልስፍና ዕውቀቶች ያለማቋረጥ ተጠርጥረው፣ ተመርምረውና ተተችተው ግን ፀንተው ሊቆሙ በቻሉ መሪ ሓሳቦች ይመሰረታሉ። ፍልስፍናን የመሪ ሓሳቦች ቁንጽል ስብስብ እንዳይሆን የሚያደርገው አመክንዮ ነው። መሰረታዊ ሃሳቦች በምክንየት ተያይዘው ሲዋቀሩ እና ሰፊ የዕውቀት ሥርዓት ሲገነባ ፍልስፍና ይባላል። በዚህ መንገድ ቁንጽል ሳይሆን ሰፊ፣ ተልካሻ ሳይሆን አስተማማኝ፣ የተነጣጠለ ሳይሆን ሥርዓታዊ ዕውቀት ይገኛል።

ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ 

ሥርዐት አንዱ የሌላ ጥገኛ የኾኑ ነገሮች ተሰብስበው የሚፈጥሩት ጥ ወይንም ምሉዕ ነገር ማለት ነው። አንድ ሥርዐት የቁስ አካላት ወይንም የሐሳብ/ሐሳቦች ወይንም የኹለቱም ስብስብ ሊኾን ይችላል።

ለምሳሌ አንድ ሰው በውስጡ ብዙ ሥርዐትን ይይዛል። ልብ፣ ሳምባ፣ እና የደም ቧምቧዎች ተደጋግፈው የአንድን ሰው የደም ሥርዐት ይፈጥራሉ። ጥርስ፣ ምላስ፣ ጨጓራ ...ወዘተ...እነዚህ ተደጋግፈው የምግብ ሥርዐትን ይፈጥራሉ። እያንዳንዱ ሥር ዐት በተራው አነሥተኛ ሥርዐቶችን ይይዛል። ልብ ከተለያዩ የደም ቧምቧዎች፣ ከስብ፣ ከጡንቻና ከኤሌክትሪክ የተሰራች ሥርዐት ናት። ከዚህ በታችም ቢዎረድ የበለጡ አነስተኛ ሥርዐቶች ይገኛሉ። ወደ ላይ ሲዎጣ፣ አንድ ሰው በራሱ የብዙ ሥርዐቶች ስብስብ የኾነ ሥርዐት ነው። ኹለትና ሦስት ሰዎች አንድ ላይ ሁነው የቤተሰብ ሥርዐት የፈጥራሉ። እንደዚህ እያለ ይኼድና እስከ ሀገርና ከዚያ በላይ የኾነ ሥር ዐት ይገኛል።.

ከሐሳብ አንጻር፣ ለምሳሌ ጂዎሜትሪእሙኖች እና እርጉጦች ስብስብ የኾነ የሒሳብ ሥርዐት ነው። ካልኩለስ እንዲሁ እራሱን የቻለ ሌላ የሒሳብ ሥር ዐት ነው።

የሐሳብና የቁስ ድብልቅ የኾነ ሥርዐት ቢባል ኮምፒዩተር እንደ ምሳሌ ሊዎሰድ ይችላል።

ነገሮችን በሥርዐት መረዳት እጅግ ጠቃሚ ከመሆኑ የተነሳ፣ በአኹኑ ዘመን ሥርዐቶች፣ በሒሳብ፣ በሳይንስ እንዲሁም በኢንጂነሪንግ በጥልቅ ይጠናሉ። መገልገያ ቁሶች ሲተለሙ፣ እንዲሁ ሥርዐት ባለው መንገድ መኾኑ ከፍተኛ ጥቅም አስገኝቷል። ለምሳሌ፣ መኪኖች ሲተለሙ፣ ኹሉም የመኪና አካላት በአንድ ጊዜ እና በአንድ ቡድን አይካኼድም። ይልቁኑ፣ አንድ ቡድን የመኪናውን የነዳጅ ሥርዐት ሲቀይስ፣ ሌላ፣ ስለ ነዳጅ እምብዛም የማያውቅ ቡድን ደግሞ የመኪናውን የኤሌክትሪክ ሥርዐት ዕቅድ ያዎጣል። ስለ ኤሌክትሪክም ኾነ ስለ ነዳጅ ምንም ዕውቀት የማያስፈልገው ሌላ ቡድን ደግሞ የመኪናውን የውጭ ክፍል ይዘይዳል። የመኪና ፍሬን ሥርዓት እራሱን በቻለ ቡድን ይተለማል። እነዚህ የተለያዩ ሥርዐቶች እንዲናበቡ ሲደረጉና አንድ ላይ ሲሰሩ፣ መኪና የተባለ ሥርዐትን ይፈጥራሉ። የዘመናዊ ሕንጻዎች አገነባብ፣ የ ዕጅ ስልኮች ወዘተ ... የሚመረቱትም በ እንደዚህ መልኩ ነው።

ይሕን ያውቁ ኖሯል፧...

የፍልስፍና የጥናት ዘርፎች

የተመረጠ ፈላስፋ 

ከፍልስፍና ቅርንጫፎች ጋር አጫጭር ትውውቅ

ፍልስፍና በተለያዩ ሰወች የተለያየ ግንዛቤና መረዳት አለው። ሆኖም ከሞላ ጎደል የፍልስፍና ዘርፎችና የሚያነሷቸው ጥያቄዎች እንዲህ ይቀርባሉ፡
  • ሥነ ዲበ አካል : እውንነት ምንድን ነው? እውን የሆነ/የሆኑ ምን ነገሮች አሉ? ከምናስተውለው ዓለም ውጭ ሌላ ዓለም አለ?
  • ሥነ ዕውቀት: አለምን መረዳት እንችላለን? እንዴት ማወቅ እንችላለን? ከራሳችን ውጭ ሌላ ሃሳብ እንዳለ እንዴት እናውቃለን?
  • ሥነ ምግባር: ሰናይዕኩይ (ጥሩና መጥፎ) ልዩነት አላቸው? ካላቸው እንዴት ልንለያቸው እንችላለን? ምን አይነት ምግባር ሰናይ (ጥሩ) ነው? ለአንድ ምግባር ዋጋ ለመስጠት የዋጋ ስርዓት መኖር አለበት፣ ይህ የዋጋ ስርዓት ከየት ይመነጫል? ከአምላክ? ወይስ ከየት? አንድ ምግባር ፍጹም ጥሩ ወይም ፍጹም መጥፎ ሊባል ይችላል? የራበው ሰው ቢሰርቅ ስርቆቱ ዕኩይ ነው? ወይንስ ሥነ ምግባር አንጻራዊ ነው? እንዴት ህይወቴን መምራት አለብኝ? ሁላችንስ እንዴት እንኑር?
  • ሥነ አምክንዮ፡ ትክክለኛ ሃሳብ እንዴት እናመነጫለን? አንድ ሃሳብ ስሜት የማይሰጥ መሆኑን እንዴት ማወቅ እችላለሁ? የክርክርን አሸናፊ እንዴት መለየት ይቻላል?
  • ሥነ ውበት፡ ኪነት ምንድን ነው? ውበት ምንድን ነው? የውበት ቋሚ መስፈርት አለው? ኪነት መስፈርቱ ነው? እንግዲያስ የውበት ትርጉሙ ምንድን ነው? የኪነት አላማ ምንድን ነው? ኪነት እኛን እንዴት ይነካናል?ኪነት ዕኩይ ሊሆን ይችላል?ኪነት የህብረተሰብን ኑሮ ይሸረሽራል ወይስ ያሻሽላል? አንድ
  • ከዋኝ የሚሰራውን ያውቃል? ለምሳሌ ድራማ ላይ ፕሬዜዳንት የሆነ ከዋኒ ዕውን ፕሬዜዳንት ሆኖ ሊሰራ ይችላል? የኪነት ተግባር የውኑን አለም መኮረጅ ነው? በመኮረጁ የቱን ያክል ነባራዊውን አለም ያጣምማል?

የምዕራቡ አለም ፈላስፎች

ፍልስፍና ካሳለፈው ዘመን ብዛትና እንዲሁም ከጥናቱ ስፋት የተነሳ ብዙ ጊዜ በአንድ ሃሳብ ላይ የተለያዩ አቋሞች ይንጸባረቃሉ። ስለሆነም ፍልስፍናን በሃሳብ ደረጃ ከማጥናት ይልቅ "የዋና ዋናዎቹ ፈላስፋወች ሃሳብ ምን ነበር?" በማለት ማጥናት ሊቀል ይችላል። የሚቀጥሉት ሰዎች ከሞላ ጎደል ዋና ዋናወቹ የምዕራቡ አለም ፈላስፋወች ናቸው። እያንዳንዳቸው ለአሁኑ የምዕራቡ አለም ፍልስፍና ከፍተኛ አስተዋጽዖ አድርገዋል፦


 

ፓይታጎረስ

 

ሶቅራጠስ

 

ፕላቶ

 

አሪስጣጣሊስ

 

ሴኔካ

 

ኦግስጢን

 

አኩናስ

 

ደካርት

 

ሆብስ

 

ስፒኖዛ

 

ሎክ

 

ሌብኒዝ

 

ሁም

 

ካንት

 

ቤንታም

 

ሄግል

 

ሾፐናውር

 

ኬርክጋርድ

 

ማርክስ

 

ኒሺ

 

ኸስረል

 

ሄድጋ

 

ሳትራ

 

ማካቬሊ