ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ( እንግሊዝኛ: South Ethiopia Regional State) በኢትዮጵያ ደቡባዊ ክፍል የሚገኝ ክልላዊ መንግሥት ነው። [1] የተቋቋመው ቀድሞ ከደቡብ ክልል በደቡባዊ ክፍል ያሉትን ዞኖችና ልዩ ወረዳዎችን በማደራጀት ነሀሴ 19 ቀን 2010 በተካሂእደው በተሳካ ህዝበ ውሳኔ በኋላ ነው።

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት
ክልል
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ
     
ዋና ከተማ ወላይታ ሶዶ
ፕረስዳንት ጥላሁን ከበደ
ምክትል ፕረስዳንት ተስፋዬ ይገዙ

ወላይታ ሶዶ የክልሉ የፖለቲካና የአስተዳደር ማዕከል ነው። በወላይታ ሶዶ፣ ዲላ፣ አርባ ምንጭ፣ ሳውላ፣ ካራቲ እና ጂንካ የተለያዩ የክልል ቢሮዎች ተቋቁመዋል። [2]

ዋና አስተዳዳሪ

ለማስተካከል

የአስተዳደር ዞኖች

ለማስተካከል

የሚከተለው ዝርዝር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት መስራች እና አዲስ የተቋቋሙ ዞኖችን ያሳያል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ዞኖች
ቁጥር ዞን መቀመጫ
1 የወላይታ ዞን ወላይታ ሶዶ
2 ጋሞ ዞን አርባምንጭ
3 የጎፋ ዞን ሳውላ
4 ጌዴኦ ዞን ዲላ
5 ደቡብ ኦሞ ዞን ዲሜካ
6 አሪ ዞን ጂንካ
7 ኮንሶ ዞን ኮንሶ ካራት
8 ጋርዱላ ዞን ጊዶሌ
9 ቡርጂ ዞን ሶያማ
10 የኮሬ ዞን ኬሌ
11 ባስከቶ ዞን ላስካ
12 አሌ ዞን ኮላንጎ

ውጫዊ አገናኞች

ለማስተካከል