ሐረሪ ሕዝብ ክልል
(ከሐረሪ የተዛወረ)
የሐረሪ ክልል (ክልል 13) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ሐረር የክልሉ ዋና ከተማ ናት። 374 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን በ1991 የህዝብ ብዛቱ 154,000 ነበር።
ሐረሪ ሕዝብ ክልል | |
ክልል | |
![]() | |
የሐረሪ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ | |
![]() | |
አገር | ኢትዮጵያ |
ርዕሰ ከተማ | ሐረር |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 333.94[1] |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 210,000[1] |
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |
ማመዛገቢያዎችEdit
- ^ ሀ ለ "፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ". ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ. በሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.