ቸዋሲ
የቸዋሲ መልከም ምድር
ከፍታ 1357 ሜትር (4500 ጫማ)
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 208 ህዝብ በግምት
  • ስፋት=250 ስኩዊር ኪ.ሜ
  • የአይር ሁኔታ=ወይና ዳጋ
  • የቦታ አቀማመጥ=ተራራማ
  • የህዝብ አሰፋፈር=የተራረቀ
 
 
ቸዋሲ

11°24′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°24′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ቸዋሲ ቸዋሲ ኪ/ምህረት በአማራ ክልል አዊ ዞን ከፋግታ ለኮማ ወረዳ ከአ/ቅዳም በደቡብ-ምሥራቅ አቅጣጫ 9.5 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ልዩ የቀበሌ ሥፍራ ነች።