ደሳለኝ በሪሁን
ደሳለው በሪሁን
ለማስተካከልመ/ር ደሳለኝ በሪሁን በድሮው ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር፤በባንጃ አውራጃ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረደነት ከ 1936-1987 ዓ.ም የቆየች ስትሆን ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን ስር በአሁኑ ፈግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ኮሪጎሃና ልዩ ስሙ ቸዋሲ ኪዳነ ምህረት ከአባታቸው አቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ መስከረም 23 ቀን 1977 ዓ.ም ተወለዱ። መ/ር ደሳለው በሪሁን እድሜው ለትምህርትና ለአቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከቤተሰቦቻው ጋር በጥሩ ሁኔታ እንክብካቤ አደጉ።ከዚያም በሆላ አባቱ ለትምህርት ከፍተኛ ፍላጎትና ተነሳሽነት ስለነበረው እድሜው ለትምህርት ሲደርስ ወደ ት/ቤት ገብተው በአፍ መፍቻ ቋንቋ አይነት/የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እንዲማሩ ተደረገ።
ዓ.ም፤
- 7ኛ ክፍል አሮጊው እንጅባራ አጠ/1ኛ/ደ/ት/ቤት
1991 ዓ.ም
አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ከ1993-1996 ዓ.ም ተከታትለዋል።ከዚያም ከ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ ስለልመጣለት በመምህርነት ሙያ ስልጣና መርሃ ግብር በ ጎንደር መ/ራን ትም/ት ኮሌጅ 3 ሜጀር በሚባለው በማ/ሳይንስ ት/ት ክፍል በዲፕሎማ 10+3 ደረጀ ተመርቀዋል። በተመረቁት በመ/ራነት ሙያ በፋ/ለ ወረዳ ትም/ፅ/ቤት በኩል
ተመደቡ።
- ከ2000-2004 ዓ.ም አይጀስታ ት/ቤት አስተማሩ።
- ከ2005-2007 ዓ.ም ችጎሊ ት/ቤት አስተማሩ።
- ከ2007-አሁን ድረስ ገዘኸራ ት/ቤት እየስተማራ ይገኛል።
በሌላ መልኩ ጎን ለጎን የራሱን የት/ምት ደረጀ ለማሻሸልም በደ/ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ በ12+4 ወይም በዲግሪ ደረጀ በክረምት መረሃ ግብር ከ2000-2004 ዓ.ም ተከታትለው ተመርቀዋል።
መ/ር ደሳለው በሪሁን ትዳር ይዘውና ልጅ አፍርተው በድሮው አጣራር ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ፤በ ባንጃ ወረዳ፣በባንጃ ምክትል ወረዳነት ከ1936-1987 ዓ.ም ከዚያ ወዲ አዊ ብሄረሰብ ዞን በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር አ/ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ- ክርስቲያን አጠገብ የመኖርያ ቤት ሰርተው ኮርተው ኑሮውን ከትዳር ጎዳኛቸው ጋር መስርተው አራት ወንድ ልጆች አባት
አፍርተው የሚኖሩ ታዋቂ እና ዝናኛ አከበባውን ህብረተሰብ ወይም ማህበረሰብ የሚያከብሩ ታላቅ ሰው ናቸው።
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች • አክሱም • ላሊበላ • ጎንደር • ነጋሽ • ሐረር • ደብረ-ዳሞ • አዲስ አበባ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
ይዩ
ለማስተካከልየተወሠኑ መዋቅሮች
ለማስተካከልበአንድ ክፍል የሚያተኩሩ መለጠፊያዎችም አሉ።
የተወሰነበት ክፍል | ፅሁፍ | የሚገኘው መለጠፊያ |
---|---|---|
ሃይማኖት | {{መዋቅር-ሃይማኖት}} | |
መልክዐምድር | {{መዋቅር-መልክዐምድር}} | |
ሰዎች | {{መዋቅር-ሰዎች}} | |
ሳይንስ | {{መዋቅር-ሳይንስ}} |
|
ስፖርት | {{መዋቅር-ስፖርት}} | |
ቋንቋ | {{መዋቅር-ቋንቋ}} | |
ባሕል | {{መዋቅር-ባሕል}} | |
ብሔር | {{መዋቅር-ብሔር}} | |
ታሪክ | {{መዋቅር-ታሪክ}} |
|
ትምህርት | {{መዋቅር-ትምህርት}} | |
ድርጅት | {{መዋቅር-ድርጅት}} | |
ፖለቲካ | {{መዋቅር-ፖለቲካ}} |
|