ሀይለማርያም ደሳለው
ሀይለማርያም ደሳለው Edit
አቶ ሀይለማርያም ደሳለው በድሮው ጎጃም ጠቅላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ በአሁኑ ፈግታ ለኮማ ወረዳ ልዩ ስሙ ገዘሃራ ማርያም ከአባታቸው መ/ር ደሳለው በሪሁን እና ከእናታቸው መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው መጋቢት 4/2003 ዓ.ም ተወለደ።
ተወለዶ አቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከአያቱ ጋር አደገ።ከዚያህ በሆላ ወደ አባቱ ዘንድ መኖር ስለፈለገ በፊቱ አጣራር ኮክራ አውራጃ በአሁኑ
ፋግታ ለኮማ ወረዳ ኮሪጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ኑሮውን
መስርተው የሚኖሩ ታዋቂ እና ዝናኛ አከበባውን ህብረተሰብ ወይም
ማህበረሰብ የሚያከብሩ ታላቅ ሰው ናቸው።