2000
2000 አመተ ምኅረት
- ጥቅምት ፳፫ ቀን - በሰሜን ሸዋ አስተዳደር፣ በኮረማሽ ወረዳ የሚገኘው የየለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በዘማናዊ መልክ ከተገነባ በኋላ ተመርቆ አገልግሎት ላይ ዋለ።
- ጥቅምት ፳፮ ቀን - የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ የመጀመሪያዋ የጠረፍ መንኲራኩር በጨረቃ ዙሪያ መንሳፈፏን ጀመረች።
- ሐምሌ 17 ቀን - የአሜሪካ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ባራክ ኦባማ ከሁለት መቶ ሺህ በላይ የሆኑ ሰዎች በተሰበሰቡበት የበርሊን መናፈሻ ላይ ንግግር አደረጉ። በዚህ ንግግር ላይ ለአውሮፓውያን እና አሜሪካኖች በበፊተኛው ትውልድ በአንድነት ኮሙኒዝምን እንዳሸነፉ፤ አሁን ደግሞ ሽብርተኝነትን በአንድነት እንዲዋጉ ጥሪያቸውን አቀረቡ።
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1970ዎቹ 1980ዎቹ 1990ዎቹ - 2000ዎቹ - 2010ሮቹ 2020ዎቹ 2030ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1997 1998 1999 - 2000 - 2001 2002 2003 |