ሶማልኛ
(ከሶማሊኛ የተዛወረ)
ሶማልኛ ኩሺቲክ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። በአፍሪካ ቀንድ በሚገኙ አገሮች፥ በኢትዮጵያ፥ ጅቡቲ፥ ሶማሌና ኬንያ፥ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተናጋሪዎች አሉት።
በ1964፥ በዚአድ ባሬ መንግስት አነሳሽነት፥ ለመጀመሪያ ጊዜ በላቲን ፊደል መጻፍ ጀመረ።
ቃሉ | ትርጉም | አነባብ | |
---|---|---|---|
ሰማይ | cir-ka | ዕርከ | |
ውሃ | biyo-ha | ብዮሀ | |
እሳት | dab-ka | ደብከ | |
ወንድ | rag-ga | ረገ | |
ሴት | dumar-ka | ድውመርከ | |
መብላት | cunaya | ዕውነየ | |
መጠጣት | cabaya | ዐበየ | |
ትልቅ | dheer | ዼር | |
ትንሽ | yar | የር | |
ሌሊት | habeen-ka | ሀቤን-ከ | |
ቀን | maalin-ta | ማልን-ተ |
- ለተጨማሪ ቃላት፣ ሶማልኛ_ሷዴሽ በዊኪ-መዝገበ-ቃላት ይዩ።
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች • አክሱም • ላሊበላ • ጎንደር • ነጋሽ • ሐረር • ደብረ-ዳሞ • አዲስ አበባ |