ሴኔካ ከ4-65 ዓ.ም የነበረ የጥንቱ ሮሜ ፈላስፋደራሲስቶይክባለ ስልጣንቀልደኛ ነበር። ሴኔካ በሮሜ ግዛት፣ ኮርዶባ ከተሰኘው የስፔን ግዛት ሲወለድ የንጉስ ኔሮ አስተማሪና አማካሪ ነበር። በንጉሱ ላይ ሴራ ፈጽመሃል የሚል ክስ ተነስቶ እራሱን እንዲያጠፋ በመገደደኡ ሊያልፍ በቅቷል። [1][2]

ጥንታዊ የስኔካ ሐውልት


«ሰወች ስለ ጦርነት
የሚጠይቁት መንስኤውን ሳይሆን ውጤቱን ነው»

ሴኔካ

ሴኔካ ከተወለደበት ኮርዶባ ስፔን በጥንቱ የሮም ግዛቶች፣ ግብጽን ጨምሮ በመዘዋወር ሥነ ርቱዕ አንደበት ያስተምር ነበር። በዚሁ አጋጣሚ የስቶይዝምን ፍልስፍና ለመማር በቃ። ከዚህ ጉዞው በኋላ በሮም ከተማ በመወሰን ትምህርትን ማስፋፋት ቀጠለ። በመካከሉ የወደፊቱ ንጉስ ኔሮ አስተማሪ ሆነ፣ እንዲያውም ንጉሱ ከነገሰ በኋላ አማካሪው በመሆነ ለሮም ግዛት ጥሩ አስተዋጾኦችን ሊያደርግ በቃ። ኋላ ላይ ኔሮ አምባገነን እየሆነ ሲመጣ ከንጉሱ ጋር ለመለያየት በቃ።

ከሴኔካ ስራወች

ለማስተካከል

ይገኙበታል።

  1. ^ Bunson, Matthew, A Dictionary of the Roman Empire page 382. Oxford University Press, 1991
  2. ^ Fitch, John (2008). Seneca. City: Oxford University Press, USA. p. 32. ISBN 9780199282081. 

ተጨማሪ ንባቦች(እንግሊዝኛ)

ለማስተካከል