አዋሽ ወንዝ
አዋሽ ወንዝ በኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ መንጭቶ ከኢትዮጵያ የማይወጣ የሀገሪቱ ዋና ወንዝ ነው። ወንዙ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል፣ ኦሮሚያ ክልል፣ በአማራ ክልል እና በደቡባዊ የአፋር ክልል ያልፋል።

በአዋሽ መልካሳ የሚገኙ ሶስት ግድቦች የሚገኙ ሲሆን ሁለቱ ግድቦች ለእርሻና ለመስኖ ስራዎች እየዋሉ ሲሆን ሶስተኛው ግድብ ላይ የኤሌክትሪክ ሀይል እያመነጨ ይገኛል