ትግርኛኢትዮጵያና በኤርትራ የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው። የትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ቁጥር ከ13 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን የሚገመት ሲሆን ከዚህ ውስጥ ከ8 ሚሊዮን በላይ በትግራይና በተቀሩት የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚነገር ሲሆን የተቀሩት 2 ሚሊዮን ተናጋሪዎች በኤርትራ እንደሚገኙ ይነገራል።

ቋንቋEdit

ፊደልEdit

የትግርኛ ቀለሞች በዓማርኛው ላይ ጥቂት ተጨማሪ ኣሏቸው እንጂ የተቀራረቡ ናቸው። ኣንዳንድ ፀሓፊዎች ግን ከትግርኛ ቀለሞች ውስጥ እነ ""፣ ""፣ ""፣ "" እና "" የራብኦቻቸው ሞክሼዎች መስለዋቸው ተሳስተው ሊቀንሷቸው ኣጥቁረዋቸዋል። እንደ ዶ/ር ኣበራ ሞላ ገለጻ ግን ሆሄያቱ ሞክሼዎች ስላልሆኑ መብታቸው መከበር ኣለበት ነው።

ደግሞ ይዩEdit

የውጭ መያያዣዎችEdit