ጋምቤላ ሕዝቦች ክልል
የጋምቤላ ሕዝቦች (ክልል 12) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ጋምቤላ ነው። 25,369 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ የሚሸፍን
ሲሆን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 206,000 ነበር። ጋምቤላ ትልቅ የነዳጅ ሀብት አንዳላት ይታመናል። የክልሉ ዋና ብሄር የ[[1ኛ አኝዋክ ፤2ኛ ኑዌር ፤3ኛ ማጃንግ ፤ 4ኛ ኮሞ ፤ 5ኛ ኦፖ ] ብሄርስቦችናቸው።
ጋምቤላ ሕዝቦች ክልል | |
ክልል | |
የጋምቤላ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ | |
አገር | ኢትዮጵያ |
ርዕሰ ከተማ | ጋምቤላ |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 29,783[1] |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 385,997[1] |
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች • አክሱም • ላሊበላ • ጎንደር • ነጋሽ • ሐረር • ደብረ-ዳሞ • አዲስ አበባ |
ማመዛገቢያዎች
ለማስተካከል- ^ ሀ ለ "፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ". ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ. Archived from the original on 2015-09-23. በሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.