የመስከረም ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

መስከረም የወር ስም ሆኖ በጳጉሜ ወር እና በጥቅምት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ መጀመርያው የወር ስም ነው።

«መስከረም» ከግዕዙ «ከረመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።[1] ሌላ ከቀረቡት ግመቶች መካከል መነሻው «መሰስ-ከረም» (ክረምቱ መሰስ ብሎ ማለፉን)፣ ወይም «መዘክረ-ዓም» (የዓመት መታወሻ) ይባላል።[2] [3]ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ጦውት ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ጀሑቲ» መጣ።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርሰፕቴምበር መጨረሻና የኦክቶበር መጀመርያ ነው።

በመስከረም ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገራት ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

ዘመን ለማስተካከል

  1. ዘመነ ማቴዎስ
  2. ዘመነ ማርቆስ
  3. ዘመነ ሉቃስ
  4. ዘመነ ዮሀንስ

ማመዛገቢያ ለማስተካከል

  1. ^ "The Ethiopic Calendar". Archived from the original on 2014-03-31. በ2009-08-24 የተወሰደ.
  2. ^ «ኅዳር እና ወጉ» በሔኖክ ያሬድ፣ 3 Dec. 2008 እ.ኤ.ኣ.
  3. ^ ደስታ፡ተክለ፡ወልድ «ዐዲስ፡ያማርኛ፡መዝገበ፡ቃላት» አርቲስቲክ ማተሚያ ቢት፣ አዲስ አበባ ፲፱፻፷፪ ዓ.ም ገጽ ፰፻፳


መደኸየኸቸኸቸከቸከቸከኸቸከቸኸተኸኸተኸተኸተኸተተኸተኸተኸተኸተኸተኸተኸኸተከተከተከተጰተተጰተጰተጰተጰጥረ ነገሮች