የኢትዮጵያ ቋንቋዎች
(ከየኢትዮጲያ ቋንቋዎች የተዛወረ)
የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በኢትዮጵያ ውስጥ የሚነገሩ እና የሚጻፉ ቋንቋዎችን፣ እና የምልክት ቋንቋን ያጠቃልላል። በአገሩ ውስጥ ፺ የሚሆኑ ቋንቋዎች አሉ።[1] በአሁኑ ወቅት በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን የሚነገሩት ቋንቋዎች አማርኛ እና ኦሮምኛ ሲሆኑ፤ አማርኛ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ነዋሪዎች የመማሪያ፤ የመገበያያ እንዲሁም የስራ ቋንቋ ሆኖ የቆየ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት የስራ ቋንቋ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ የሚነገሩት ቋንቋዎች አፍሮ-ኤስያዊ እና ናይሎ ሳህራዊ በሚባሉ ሁለት ዋና የቋንቋ ክፍሎች ሊካተቱ ይችላሉ። በአፍሮ-ኤስያዊ የቋንቋ ቤተሰብ ውስጥም ኩሻዊ፣ ኦሞአዊ እና ሴማዊ የሚባሉ ንዑስ ክፍሎች አሉ።
ቋንቋዎች
ለማስተካከልአፍሮ-ኤስያዊ
ለማስተካከልናይሎ ሳህራዊ (አባይ ሰሃራዊ)
ለማስተካከል- አኙዋክኛ (በሱዳንም ይነገራል)
- በርታኛ
- ጉምዝኛ
- ቃጭፖ ባልስኛ (በሱዳንም ይነገራል)
- ቆሞኛ
- ቋማኛ
- ቀውግኛ
- ማጃንግኛ
- ምዕንኛ
- ሙርሌኛ (በሱዳንም ይነገራል)
- ሙርሲኛ
- ኩናምኛ (በኤርትራም ይነገራል)
- ኑርኛ (በሱዳንም ይነገራል)
- ንያንጋቶምኛ
- ኦጶውኛ
- ሻቦኛ
- ሱሪኛ
- ኡዱክኛ (በሱዳንም ይነገራል)
ያልተመደቡ
ለማስተካከልማመዛገቢያ
ለማስተካከል- ^ (እንግሊዝኛ) Ethnologue page on Ethiopian languages
የውጭ መያያዣ
ለማስተካከል- [1] የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ፲፱፻፺፪ Ethiopian Languages, 1999 (SIL/Translation by Dr. Aberra Molla)