ሶፍ-ዑመር፡በየኢትዮጲያ ከሚገኙት ሁሉ ታላቁ የዋሻ ስርዓት ነው። ከአፍሪካም እንዲሁ 1ኛ ርዝመት እንዳለው ይጠቀሳል። ከአለም ደግሞ 306ኛ። የዋሻው ርዝመት 15.1ኪሎሜትር ሲሆን በባሌ ዞን ይገኛል። የዚሁ ዋሻ ስም በዚህ ቦታ ተጠልለው ይኖሩ ከነበር የእስልምና መሪ፣ ከሼክ ኡምር ይመጣል።

መንዝ ላሎ ሶፍ-ዑመር
መንዝ ላሎ ሶፍ-ዑመር is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
መንዝ ላሎ ሶፍ-ዑመር

6°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 40°45′ ምሥራቅ ኬንትሮስ