የቶሪኖ ፈርዖኖች ዝርዝር ወይም በተለመደ የቶሪኖ ቀኖና ምናልባት 1250 ዓክልበ. ያሕል የተቀነባበረ የጥንታዊ ግብጽ ፈርዖኖች ዝርዝር ፓፒሩስ ነው። አሁን በቶሪኖጣልያን ሙዚየም ይቆያል።

ፓፒሩሱ በግብጽኛሂየራቲክ (የተያያዘ ግብጽ ሃይሮግሊፍ ጽሕፈት) በሌላ ሰነድ ጀርባ ላይ ተጽፈው ነበር። በ1812 ዓም ጣልያናዊ ተጓዥ ቤርናዲኖ ድሮቨቲ ፓፒሩሱን በሉክሶር ጤቤስ አገኘው። ፓፒሩሱ ግን በ1816 ዓም በቶሪኖ ሙዚየም በደረሰበት ጊዜ፣ ተሰባብሮ ብዙ ትንንሽ ቁራጮችና ክፍሎች ሆኖ ነበር። ቁራጮችና ክፍሎች በትክክል ለመሰብሰብ ከባድ እንቆቅልሽ ሆነ፣ ስለ መረጃው አይነተኛነት ግን ብዙ መምህሮች ጣሩበት። ከተዘረዘሩት ስሞች ከግማሽ በላይ በፍርስራሽ ጠፍተዋል፤ የቀረው መረጃ ግን ለግብጽ ታሪክ ቀድም-ተከትል ትልቅ ሚና አጫወተ።

ከዚህ በታች ዘመናዊ ምሁራን እንደሚያስቡት እስከሚቻል ድረስ የዝርዝሩን ይዞታ ያሳያል። ሌሎችም መፍትሄዎች ሊገኙ ይቻላል። መጀመርያ 2.5 ዓምዶች የአፈታሪካዊ ወይም ቅድመ-ታሪካዊ አለቆች እንደ ዘረዘሩ ይታስባል። አሁን የጠፋ መጨረሻ 12ኛ ዓምድ እስከ 1250 ዓክልበ. ድረስ እንደ ቀጠለ ይታስባል።

፫ኛው ዓምድ
ቦታ ስም በሰነዱ ጊዜ በሰነዱ የታሠበው ፈርዖን
11 መኒ ... ናርመር / ሜኒስ (3101-3089 ዓክልበ. ግ.)
12 ተቲ ... 1 ቴቲ / ሆር-አሃ (3089-3080 ዓክልበ. ግ.)
13 ኢቲ ... ጀር ኢቲ (3080-3075 ዓክልበ. ግ.)
15 ኢቱዊ .... ጀት (3075-3070 ዓክልበ. ግ.)
16 ቀንቲ ... ደን ሰምቲ (3070-3054 ዓክልበ. ግ.)
17 መርብያፐን 74 ዓመት አነጅብ መርባፐን (3054-3048 ዓክልበ. ግ.)
18 ሰምሰም 72 ዓመት ሰመርኸት (3048-3044 ዓክልበ. ግ.)
19 ቀበሕ 63 ዓመት ቃዓ (3044-3037 ዓክልበ. ግ.)
20 ባውነጨር 95 ዓመት ሆተፕሰኸምዊ (3037-3032 ዓክልበ. ግ.)
21 ካካው ... ነብሬ (3032-3029 ዓክልበ. ግ.)
22 ባነጨር 95 ዓመት ኒነጨር (3029-3014 ዓክልበ. ግ.)
23 [ ..]ስ 70 ዓመት ዋጅነስ / ወነግ ? (3014-3007 ዓክልበ. ግ.)
24 ሰነጅ 54 ዓመት ሰነጅ (3014-3007 ዓክልበ. ግ.)
25 ነፈርካ 70 ዓመት ነፈርካሬ (3014-3007 ዓክልበ. ግ.)
፬ኛው ዓምድ
ቦታ ስም በሰነዱ ጊዜ በሰነዱ የታሠበው ፈርዖን
1 ነፈርካሶከር 8 ዓመት፣ 3 ወር ነፈርካሶከር (3014-3007 ዓክልበ. ግ.)
2 «ሑጀፋ» (ጠፍቷል) 11 ዓመት፣ 8 ወር፣ 4 ቀን፣ ዕድሜውም 34 ዓመት ፐሪብሰን (3007- 2996 ዓክልበ. ግ.)
3 በብቲ 27 ዓመት፣ 2 ወር፣ 1 ቀን፣ ዕድሜውም 40 ዓመት ኻሰኸምዊ (2996-2987 ዓክልበ. ግ.)
4 ነብካ 19 ዓመት ሳናኽት (2977-2975 ዓክልበ. ግ.)
5 ጆሰሪት 19 ዓመት፣ 1 ወር ነጨሪኸት ጆሠር (2987-2977 ዓክልበ. ግ.)
6 ጆሰርቲ 6 ዓመት ሰኸምኸት (2975-2973 ዓክልበ. ግ.)
7 «ሑጀፋ» 6 ዓመት ኻባ ነብካሬ / ነፈርካ (2973-2971 ዓክልበ. ግ.)
8 ሑኒ 27 ዓመት ሑኒሱት (2971-2967 ዓክልበ. ግ.)
9 ሰነፈር 24 ዓመት ስነፈሩ (2967-2955 ዓክልበ. ግ.)
10 23 ዓመት ኹፉ (2955-2938 ዓክልበ. ግ.)
11 8 ዓመት ረጀደፍ (2938-2927 ዓክልበ. ግ.)
12 ..ኻ.. ... ኻፍሬ (2927-2914 ዓክልበ. ግ.)
13 ባካ ? (2914 ዓክልበ. ግ.)
14 28 ዓመት መንካውሬ (2914-2903 ዓክልበ. ግ.)
15 4 ዓመት ሸፕሰስካፍ (2903-2901 ዓክልበ. ግ.)
16 2 ዓመት «ጣምጵጢስ» ? (ማነቶን፣ 2901 ዓክልበ. ግ.)
17 ..ካፍ 7 ዓመት ኡሰርካፍ (2901-2898 ዓክልበ. ግ.)
18 12 ዓመት ሳሁሬ (2898-2891 ዓክልበ. ግ.)
19 ነፈሪርካሬ (2891-2886 ዓክልበ. ግ.)
20 7 ዓመት ሸፕሰስካሬ (2886 ዓክልበ. ግ.)
21 ነፈረፍሬ (2886-2884 ዓክልበ. ግ.)
22 11 ? ዓመት ኒዩሰሬ (2884-2876 ዓክልበ. ግ.)
23 መንካሆር 8 ዓመት መንካውሆር (2876-2875 ዓክልበ. ግ.)
24 ጀዱ 28 ዓመት ጀድካሬ (2875-2853 ዓክልበ. ግ.)
25 ኡኒስ 30 ዓመት ኡናስ (2853-2842 ዓክልበ. ግ.)
26 «ነገሥታት ከመኒ ጀምሮ እስከ...[...] »
፭ኛው ዓምድ
ቦታ ስም በሰነዱ ጊዜ በሰነዱ የታሠበው ፈርዖን
1 ...፣ 6 ወር፣ 21 ቅን 2 ቴቲ (2842-2836 ዓክልበ. ግ.)
2 ኡሠርካሬ (2836-2835 ዓክልበ. ግ.)
3 20 ዓመት 1 ፔፒ (2835-2810 ዓክልበ. ግ.)
4 44 ዓመት 1 መረንሬ (2810-2805 ዓክልበ. ግ.)
5 90 ዓመት 2 ፔፒ (2805-2774 ዓክልበ. ግ.)
6 1 ዓመት፣ 1 ወር 2 መረንሬ (2774-2773 ዓክልበ. ግ.)
7 ነቲቀርቲ ሳፕታሕ ... ነጨርካሬ ሲፕታሕ / ኒቶክሪስ (2773 ዓክልበ. ግ.)
8 ነፈርካ ፔፒ-ሰነብ ... ? ነፈርካሬ ነቢ (2773-2772 ዓክልበ. ግ.)
9 ነፈር ... ነፈርካሚን አኑ ? (2772 ዓክልበ. ግ.)
10 ኢቢ 2 ዓመት፣ 1 ወር፣ 1 ቀን ቃካሬ ኢቢ (2772-2770 ዓክልበ. ግ.)
11 4 ዓመት፣ 2 ወር ነፈርካውሬ ? (2770-2766 ዓክልበ. ግ.)
12 2 ዓመት፣ 1 ወር፣ 1 ቀን ነፈርካውሆር ? (2766-2764 ዓክልበ. ግ.)
13 1 ዓመት ተኩል ዋጅካሬ ? (2764-2763 ዓክልበ. ግ.)
14 «[...] ነገሥታት እስከ [...] ድረስ፣ 181 ዓመታት፣
15 «6 ወር፣ 3 ቀን፣ 6 ዓመትም ባዶ፤ ድምሩም [...] ። የነገሥታት ድምር
16 «ከመኒ ጀምሮ፦ 949 ዓመት፣ 15 ቀን፣ 6 ዓመትም ባዶ፣
17 «[...] 955 ዓመት 15 ቀን።»
18 ዋህካሬ ቀቲ ? (2417-2350 ዓክልበ. ግ. ?)
19 ቀቲ (አቅቶይ) ? (2350-2331 ዓክልበ. ግ. ?)
20 ነፈርካሬ ... ? (2232-2200 ዓክልበ. ግ. ?)
21 ኸቲ [...] ... ነብካውሬ ቀቲ ? (2200-2167 ዓክልበ. ግ. ?)
22 ሰቱት.. (ወይም ሰነን-) ... ሰነን- ወይም ሰቱት- (2167-2147 ዓክልበ. ግ. ?)
23 [...] ነፈርካሬ ነፈርካሬ ቀቲ (2236-2232 ዓክልበ. ግ. ?)
24 መሪ[...] ኸቲ ... መሪብታዊ ቀቲ (2331-2271 ዓክልበ. ግ. ?)
25 ሸድ.. ... ሳ-... ቀቲ? (2271-2236 ዓክልበ. ግ. ?)
26 ሕ.. ... መሪካሬ? (2147-2081 ዓክልበ. ግ. ?)
፮ኛው ዓምድ
ቦታ ስም በሰነዱ ጊዜ በሰነዱ የታሠበው ፈርዖን
1 ?
2 ?
3 ?
4 ?
5 ?
6 ?
7 ?
8 ?
9 ?
10 «ድምሩ፦ 18 ነገሥታት፣ [...]»
11 [የጤቤስ] «ነገስታት፦»
12 ... ... «1 መንቱሆተፕ» ?
13 1 አንተፍ (2077-2066 ዓክልበ. ግ.)
14 ... 49 ዓመት 2 አንተፍ (2066-2016 ዓክልበ. ግ.)
15 8... 3 አንተፍ (2016-2010 ዓክልበ. ግ.)
16 ነብሐፐትሬ 51 ዓመት 2 መንቱሆተፕ ነብሐፐትሬ (2121-2077 ዓክልበ. ግ.)
17 ሳንኽ-ካ... 12 ዓመት 3 መንቱሆተፕ ሳንኽካሬ (2009-2002 ዓክልበ. ግ.)
18 «ድምሩ፦ 6 ነገሥታት ለ136 ዓመታትና 7 ባዶ ዓመትም፣ በጠቅላላ 143 ዓመታት።»
19 «የኢጅታዊ ነገስታት፦»
20 ..ፒብ.. ... 1 አመነምሃት ሰኸተፒብሬ (2002-1972 ዓክልበ. ግ.)
21 ..ካ.. 45 ዓመት 1 ሰኑስረት ኸፐርካሬ (1972-1938 ዓክልበ. ግ.)
22 10 ዓመት 2 አመነምሃት (1938-1905 ዓክልበ. ግ.)
23 19 ዓመት 2 ሰኑስረት (1905-1888 ዓክልበ. ግ.)
24 30 ዓመት 3 ሰኑስረት / ሴሶስትሪስ (1888-1859 ዓክልበ. ግ.)
25 40 ዓመት 3 አመነምሃት (1859-1832 ዓክልበ. ግ.)
፯ኛው ዓምድ
ቦታ ስም በሰነዱ ጊዜ በሰነዱ የታሠበው ፈርዖን
1 መዓኸሩሬ 9 አመት፣ 3 ወር፣ 27 ቀን 4 አመነምሃት መዓትኸሩሬ (1832-1823 ዓክልበ. ግ.)
2 ሶነክነፈሩሬ 3 ዓመት፣ 10 ወር፣ 21 ቀን ሶበክነፈሩ (1823-1819 ዓክልበ. ግ.)
3 «የእጅታዊ ነገሥታት ድምር፦ 8 ነገሥታት ለ213 ዓመታት፣ 1 ወር፣ 17 ቀን ገዙ።»
4 «ከሰሆተፒብሬ ልጆች በኋላ የመጡት ነገስታት፦»
5 ኹታዊሬ 2 ዓመት፣ 3 ወር፣ 24 ቀን ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ (1819-1816 ዓክልበ. ግ.)
6 ሰኸምካሬ ... ዓመት፣ __ 6 ዓመት ሰኸምካሬ ሶንበፍ (1816-1812 ዓክልበ. ግ.)
7 አመነምሃትሬ 3 ዓመት ሰኸምካሬ 5 አመነምሃት (1811-1808 ዓክልበ. ግ.)
8 ሰሆተፒብሬ 1... ሆተፒብሬ (1806-1803 ዓክልበ. ግ.)
9 ዩፍኒ ... ዩፍኒ (1803 ዓክልበ. ግ.)
10 ሳንኺብሬ [...]፣ 23 ቀን 6 አመነምሃት (1803-1800 ዓክልበ. ግ.)
11 ሰመንካሬ [...]፣ 22 ቀን ሰመንካሬ ነብኑኒ (1800-1798 ዓክልበ. ግ.)
12 ሰኸተፒብሬ [...]፣ 1 ወር፣ 27 ቀን ሰኸተፒብሬ (1798-1796 ዓክልበ. ግ.)
13 ሰዋጅካሬ [...]፣ 11 ቀን ሰዋጅካሬ (1796 ዓክልበ. ግ.)
14 ነጀሚብሬ [...]፣ 7 ወር [...] ነጀሚብሬ (1796 ዓክልበ. ግ.)
15 ሶበክ...ፕሬ ... ኻአንኽሬ ሶበክሆተፕ (1795-1791 ዓክልበ. ግ.)
16 ረን...ነብ ...4 ወር... ረንሰነብ (1791 ዓክልበ. ግ.)
17 አውቲብሬ [...]፤ 7 ቀን ሆር አዊብሬ (1791-1783 ዓክልበ. ግ.)
18 ሰጀፋካሬ [...] ዓመት ሰጀፋካሬ (1781-1776 ዓክልበ. ግ.)
19 ሰኸምሬ ኹታዊ ሶበክሆተፕ ... ኹታዊሬ ወጋፍ (1776-1774 ዓክልበ. ግ.)
20 ኡሰር[...]ሬ ኸንጀር [...] ዓመት ኡሰርካሬ ኸንጀር (1774-1766 ዓክልበ. ግ.)
21 [...]ካሬ ኢሚረመሻው [...]፤ 4 ቀን ስመንኽካሬ ኢሚረመሻው (1766-1754 ዓክልበ. ግ.)
22 [...]ካ[...] ኢንተፍ [...]፤ 3 ቀን ሰኸተፕካሬ አንተፍ (1754-1744 ዓክልበ. ግ.)
23 [...]ኢብ[...]] ሰትሕ [...]፣ 6 ቀን ሴት መሪብሬ (1744-1741 ዓክልበ. ግ.)
24 ሰኸምካሬ [...] ሶበክሆተፕ 4 ዓመት፣ 2 ወር፣ [...] ቀን 3 ሶበክሆተፕ ሰኸምሬ ሰዋጅታዊ (1741-1701 ዓክልበ. ግ)
25 ኻሰኸምሬ ነፈርሆተፕ 11 ዓመት፣ 1 ወር 1 ነፈርሆተፕ ኻሰኸምሬ (1701-1690 ዓክልበ. ግ.)
26 ሳሑትሖር [...] ዓመት፣ 3 ቀን ሲሐጦር (1690 ዓክልበ. ግ.)
27 ኻነፈሬ ሶበክሖተፕ ... ካነፈሬ 4 ሶበክሆተፕ (1690-1684 ዓክልበ. ግ.)
28 [...] [...] መርሆተፕሬ 5 ሶበክሆተፕ (1684-1680 ዓክልበ. ግ.)
፰ኛው ዓምድ
ቦታ ስም በሰነዱ ጊዜ በሰነዱ የታሠበው ፈርዖን
1 ኻሆተፕሬ 4 ዓመት፣ 8 ወር፣ 21 ቀን ኻውተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ (1680-1676 ዓክልበ. ግ.)
2 ዋሒብሬ ያኢብ 10 ዓመት፣ 8 ወር፣ 28 ቀን ዋሂብሬ ኢቢያው (1676-1665 ዓክልበ. ግ.)
3 መርነፈሬ 23 ዓመት፣ 8 ወር፣ 13 ቀን መርነፈሬ አይ (1665-1661 ዓክልበ. ግ.)
4 መርሆተፕሬ 2 ዓመት፣ 2 ወር፣ 9 ቀን መርሆተፕሬ ኢኒ (1661-1659 ዓክልበ. ግ.)
5 ሳንኸንሬ ሰዋጅተው 3 ዓመት፣ 2 ወር ሳንኸንሬ ሰዋጅተው (1659-1656 ዓክልበ. ግ.)
6 መርሰኸምሬ ኢነድ 3 ዓመት፣ 1 ወር መርሰኸምሬ (1656-1653 ዓክልበ. ግ.)
7 ሰዋጅካሬ ሆሪ 5 ዓመት...፣ 8 ቀን ሰዋጅካሬ ሆሪ (1653-1648 ዓክልበ. ግ.)
8 መርካው[...] ሶበክ[...] 2 ዓመት...፣ 4 ቀን መርካውሬ 7 ሶበክሆተፕ 1648-1646 ዓክልበ. ግ.)
9 11 [...]
10 3 [...]
11
12
13
14
15 መር[...]ሬ
16 መርኸፐሬ ... መርኸፐሬ (1646 ዓክልበ. ግ. ?)
17 መርካ[...] ... መርካሬ
18
19
20 [...]ጅ
21 [...]መስ
22 [...]ማትሬ ኢቢ
23 [...]ወበንሬ ሆር
24 [...]ካሬ
25 [...]ቀንሬ ሰኸቀንሬ (1646 ዓክልበ. ግ. ?)
26 [...]ሬ
27 [...]ኧንሬ
28 «[...] ነገሥታት ለ [...]»
፱ኛው ዓምድ
ቦታ ስም በሰነዱ ጊዜ በሰነዱ የታሠበው ፈርዖን
1 ነሕሲ 3 [...] ነህሲ (1753 ዓክልበ.)
2 ኻቲሬ 3 [...]
3 ነብፋውትሬ 1 ዓመት፣ 5 ወር፣ 15 ቀን
4 ሰኸብሬ 3 ዓመት፣ [...] ወር፣ 1 ቀን
5 መርጀፋሬ 3 ዓመት... መርጀፋሬ ዋዛድ? (1746-1742 ዓክልበ.)
6 ሰዋጅካሬ 1 ዓመት...
7 ነብጀፋሬ 1 ዓመት...
8 ወበንሬ [...] ዓመት
9 ... 1 ዓመት፣ 1 ወር
10 [...]ጀፋሬ 4 ዓመት
11 [...]በንሬ 3 ...
12 አውቲብሬ [...]፣ 18 ቀን
13 ሆሪብሬ [...]፣ 29 ቀን
14 ነብሰንሬ [...]፣ 5 ወር፣ 20 ቀን ነብሰንሬ
15 [...]ሬ 21
16 ሰኸፐረንሬ ...2 ወር... ሰኸፐረንሬ
17 ጀድኸሩሬ ...፤ 2 ወር፣ 5 ቀን
18 ሳንኺብሬ 19...
19 ነፈርተምሬ 18...
20 ሰኸም...ሬ ...
21 ካከሙሬ ...
22 ነፈሪብሬ ...
23 ኢ...ሬ ...
24 ኻካሬ ...
25 ዓካሬ ...
26 ሰመነንሬ ሃፑ ...
27 ጀድካሬ ነብናቲ ... ጀድካሬ አናቲ ?
28 [...]ካ[...] በብኑም
29
30
፲ኛው ዓምድ
ቦታ ስም በሰነዱ ጊዜ በሰነዱ የታሠበው ፈርዖን
1 [...]ሬ
2
3
4
5 ...ሬ
6 ...ሬ
7 ሰነፈር...ሬ ...
8 መን...ሬ ... መኒብሬ?
9 ጀድ.. ...
10
11
12
13 ኢነክ...
14 ኢነብ... ...
15 ኢፕ... ...
16
17
18
19
20
21 «[...] ነገስታት ለ[...] ዓመታት ገዙ።»
22 «[...]» (ሂክሶስ ነገስታት፦ ?)
23 ሳኪር-ሃር ? (1661-1642 ዓክልበ. ግ.)
24 አፐር-አናቲ ? (1642-1638 ዓክልበ. ግ.)
25 ኽያን ? (1638-1602 ዓክልበ. ግ.)
26 10 ዓመት ሻሙቄኑ ? (1602-1593 ዓክልበ. ግ.)
27 40 ዓመት አፐፒ ? (1593-1562 ዓክልበ. ግ.)
28 ኻሙዲ ... ኻሙዲ (1562-1548 ዓክልበ. ግ.)
29 «ድምሩ፦ ፮ ኸቃኻሱት (ሒክሶስ) ነገሥታት ለመቶ [...] ዓመታት ነገሡ።»
30 «[...]» (የጤቤስ ነገሥታት፦)
31
፲፩ኛው ዓምድ
ቦታ ስም በሰነዱ ጊዜ በሰነዱ የታሠበው ፈርዖን
1 ሰኸምሬ 3 ዓመት ሰኸምሬ ጀሁቲ (1646-1643 ዓክልበ. ግ.)
2 ሰኸምሬ 16 ዓመት 8 ሶበክሆተፕ ሰኸምሬ (1643-1637 ዓክልበ. ግ.)
3 ሰኸምሬ ስ... 1 ዓመት ሰኸምሬ 3 ነፈርሆተፕ (1636 ዓክልበ. ግ.)
4 ሰ...ኧንሬ 1 ዓመት መንቱሆተፒ ሳንኸንሬ (1635 ዓክልበ. ግ.)
5 ነቢሪ-አውትሬ 29 ዓመት 1 ነቢሪራው (1635-1614 ዓክልበ. ግ.)
6 ነቢታውሬ ... 2 ነቢሪራው (1613 ዓክልበ. ግ.)
7 ሰመነንሬ ... ሰመንሬ (1612 ዓክልበ. ግ.)
8 ሱሰሬ ... 12 ዓመት ሱሰሬ በቢአንኽ (1612-1600 ዓክልበ. ግ.)
9 ሰኸምሬ ሸድዋሰት ... ሰኸምሬ ሸድዋሰት (1600-1596 ዓክልበ. ግ.)
10 ...ሬ
11
12 ...ሬ
13
14
15 «ድምሩ፦ 5 ነገስታት፣ [...]»
16 ኡሰር...ሬ ...
17 ኡሰር... ...
18
19
20
21
22
23
24
25
26 ...ኸብሬ
27 2...
28 2 ዓመት
29 4 ዓመት
30 3 ዓመት
31 ...ኧንሬ 3 ዓመት