የቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎች

የቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎች በየአገሩ ይለያያሉ። የኢትዮጵያ ዜጎች ወደ ብዙዎቹ አገራት ለመግባት፣ አስቀድሞ ከዚያው አገር ኤምባሲ ወይም ቆንስላፓስፖርት ውስጥ የቪዛ (መግቢያ ፈቃድ) ማሕተም ማግኘት አስፈላጊነት ነው። ሆኖም አንዳንድ አገር ያለ ምንም ቪዛ ሂደት ኢትዮጵያውያን ለተወሰነ ጊዜ እንዲጎብኙ ይፈቅዳል፣ እንዲሁም አንዳንድ አገር ኢትዮጵያውያን እዚያ በደረሱበት ጊዜ የመግቢያ ፈቃድ ይሰጣል። (ቪሳ ባያስፈልግም ፓስፖርት ለዜግነት ማስረጃ ሰነድ አይነተኛ ነው።)

(ማስታወሻ - መስፈርቶቹ እንደ መንግሥታት በቶሎ ሊቀየሩ ይቻላል።)

ያለ ቪሳ መግባት የፈቀዱ አገራት

ለማስተካከል

ጥገኛ አገራት

ለማስተካከል

ሰፊ ዕውቅና የሌላቸው ግዛቶች

ለማስተካከል
  • ስሜን ቆጵሮስ - ያለ ቪሳ መጎብኘት ለኢትዮጵያውያን ይፈቀዳል።
  • ፍልስጤም - " " " " ፤ (በመርከብ መድረስ ግን አይፈቀድም)
  • ትራንስኒስትሪያ - " " " " ፣ (ሆኖም በትራንስኒስትሪያ ከ24 ሰአት በላይ ለመቆየት ምዝገባ ያስፈልጋል።)
  • ደቡብ ኦሤትያ - " " " " (የሩስያ ቪሳ እና ፫ ቀን ቅድሚያ ማስታወቂያ ግን ያስፈልጋሉ)

ኢትዮጵያውያን በደረሱበት ጊዜ የጉብኝት ቪሳ የሚሰጡ አገራት

ለማስተካከል

እነዚህን አገራት ከመግባት በፊት ቪሳ ማግኘት አስፈላጊ አይደለም። ሌሎች አገራት ሁሉ ግን ከመግባት አስቀድሞ ቪሳ ማግኘት አስፈላጊነት ነው።

ጥገኛ አገራት

ለማስተካከል

እነዚህን ጥገኛ አገራት ከመግባት በፊት ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪሳ ማግኘት አስፈላጊ አይደለም።

ሰፊ ዕውቅና የሌላቸው አገራት

ለማስተካከል
  • ሶማሊላንድ (የ30 ቀን ጉብኝት ቪሳ በደረሱበት ጊዜ ለ30 አሜሪካዊ ዶላር ይሠጣል።)

በኢንተርኔት ላይ ቪዛ የሚስጡ አገራት

ለማስተካከል

Awustralia]]vbfb

ጥገኛ አገራት

ለማስተካከል

v

የኢትዮጵያ ዜጎች የማይፈቅዱ አገራት

ለማስተካከል

(አዘርባይጃን - የአርጻኽ (ናጎርኖ-ካራባኽ) ቪዛ ቢኖር ኖሮ ለማንም ሰው መግባት ለዘላለም ይከለክላል።)