ቱቫሉሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ፉናፉቲ ነው።

ቱቫሉ
Tuvalu

የቱቫሉ ሰንደቅ ዓላማ የቱቫሉ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Tuvalu mo te Atua
የቱቫሉመገኛ
የቱቫሉመገኛ
ዋና ከተማ ፉናፉቲ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ቱቫሉኛ
እንግሊዝኛ
መንግሥት


ንግሥት

አገረ ገዥ
ጠቅላይ ሚኒስትር
የፓርላማ ዴሞክራሲ እና ሕገ መንግሥታዊ ንጉሳዊ መንግሥት
ግርማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ፪ኛ
ኢኣኮባ ኢታለሌ
አነለ ሶፖጋ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
26 (192ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2012 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
10,640 (195ኛ)
ገንዘብ ቱቫሉ ዶላር
የአውስትራሊያ ዶላር
ሰዓት ክልል UTC +12
የስልክ መግቢያ +688
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .tv