ደቡብ ሱዳን
ደቡብ ሱዳን በ2003 ዓ.ም. ከሱዳን የተገነጠለ አዲስ ሀገር ነው። ዋና ከተማው ጁባ ነው።
Republic of South Sudan |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "South Sudan Oyee!" |
||||||
ዋና ከተማ | ጁባ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት {{{ ፕሬዚዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት |
ሳልቫ ኪሬ ማያርዲት ጄምስ ዋኒ ዒጋ |
|||||
ዋና ቀናት ሐምሌ 2 ቀን 2003 ዓ.ም. (July 9, 2011 እ.ኤ.አ.) |
ነፃነት ከሱዳን |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
619,745 (41ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት የ2008 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
12,340,000 (94ኛ) 8,260,490 |
|||||
ገንዘብ | ደቡብ ሱዳን ፓውንድ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +3 | |||||
የስልክ መግቢያ | +211 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .ss |
ከ፷ በላይ ኗሪ ቋንቋዎች እያሉ መደበኛው ቋንቋ ግን እንግሊዝኛ ነው። አሁን ከሀገሩ 8 ሚሊዮን ኗሪዎች ምናልባት ስልሳ ከመቶ ክርስቲያኖች ናቸው። ከነዚህ አብዛኞቹ የሮማ ካቶሊክ ወይንም የአንግሊካን ቤተክርስቲያን ምዕመናን ናቸው።