ሌሶቶ (ሶጦኛ፦ /ልሱቱ/) በደቡብ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ድንበር አላት።

Muso oa Lesotho
የሌሶቶ መንግሥት

የሌሶቶ ሰንደቅ ዓላማ የሌሶቶ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር ሌሶቶ ፋጽ ላ ቦንታታ ሮና
Lesotho Fatše La Bontata Rona
የሌሶቶመገኛ
የሌሶቶመገኛ
ዋና ከተማ መሴሩ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ደቡብ ሶጦእንግሊዝኛ
መንግሥት
{{{
ንጉሥ
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
3ኛ ለጼ
ቶም ጣባኔ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
30,355 (137ኛ)

0.0032
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2004 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
2,135,000 (146ኛ)

2,031,348
ገንዘብ ሎቲ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +266
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .ls

የመጀመሪያዎቹ የሌሶቶ ነዋሪዎች የኮይሳን አዳኞች ሲሆኑ በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ የተለያዩ ባንቱ በሚናገሩ ጎሳዎች ባብዛኛው ተተክተዋል። ሌሶቶ አንድ ሀገር የሆነችው በ1822 እ.ኤ.አ. በሞሹሹ 1ኛ ስር ነው።