ኮሎምቢያ
ኮሎምቢያ በደቡብ አሜሪካ የሚገኝ አገር ነው። ብዙ ህይወት አማዞን ወንዝ በበረሃዋ፣ በብዙ ሞቃታማ የአየር ጠባይ፣ በሁለት የባህር ድንበሮች፣ በታሪክ፣ በምርጥ ቤተመፃህፍት፣ በሜሪድያን፣ በብዙ የአእዋፍ ዝርያዎች፣ ቡና እና ብዙ መድሃኒቶች ታዋቂ ነው።.
የኮሎምቢያ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ቦጎታ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት {{{ ፕሬዚዳንት |
ኋን ማንዌል ሳንቶስ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
1,141,748 (25ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት የ2005 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
49,364,592 (29ኛ) 42,888,592 |
|||||
ገንዘብ | የኮሎምቢያ ፔሶ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC -5 | |||||
የስልክ መግቢያ | +57 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .co |
ዋና ከተማው ቦጎታ ነው።