ጋቦን
République Gabonaise |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ሊብረቪል | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ፈረንሳይኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
አሊ ቦንጎ ኦንዲምባ ኤማንዌል ኢሶዝ-ንጎንደት |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
267,667 (74ኛ) |
|||||
ገንዘብ | CFA ፍራንክ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||||
የስልክ መግቢያ | +241 |
ታሪክ
ለማስተካከልየጋቦን አካባቢ የመጀመሪያ ነዋሪዎች የፒግሚ ሰዎች ነበሩ። በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ ግን በብዙ የባንቱ ብሄሮች ተለወጡ።
ፈረንሣዊው ፒየር ሳቮርግናን ዲ ብራዛ የመጀመሪያውን ጉዞ ወደ ጋቦን-ኮንጎ አካባቢ በ1875 እ.ኤ.አ. ነው ያደረገው። ፍራንስቪል የሚባለውንም ከተማ እሱ ነው ያቋቋመው።
ምጣኔ ሀብት
ለማስተካከልጋቦን ወደ ውጭ አገር የሚላካቸው ምርቶች በተለይ ፔትሮሊየም፣ እንጨት፣ ማንጋኒዝ እና ዩራኒየም ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |