የአርጻኽ ሪፐብሊክ (አርሜንኛ፦ Արցախի Հանրապետություն /አርጻኺ ሃንራፐቱጥዩን/) በተግባር ነጻ፣ በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ነው። ነጻነቱን በ1983 ዓ.ም. ያዋጀ ምንም ቢሆን፣ አዘርባይጃን ግን ይግባኝ አለው። እስከ 1986 ዓም ድረስ አዘርባይጃንኛ አርሜኒያናጎርኖ-ካራባኽ ጦርነት ታገሉበት። እስከ 2009 ዓም ድረስ ስሙ በይፋ የናጎርኖ-ካራባኽ ሪፐብሊክ ተባለ።

በአርጻኽ ሪፐብሊክ የሚገዛ ምድር፤ ብርቱካን - በአዘርባይጃን ተይዞ የሚገዛው

ተባበሩት መንግሥታት አንዳችም አገር የአርጻኽ ነጻነት አይቀበልም፤ ሁላቸው የአዘርባይጃን ይግባኝ ማለት ተቀብለዋል።

በከፊል ተቀባይነት ካገኙት ሌሎች አገሮች፣ አብካዝያትራንስኒስትሪያ እና ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ አርጻኽን እርስ በርስ ይቀበላሉ።