ትራንስኒስትሪያ
ትራንስኒስትሪያ በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ነው። ነጻነቱን በ1982 ዓ.ም. ያዋጀ ምንም ቢሆን፣ ሞልዶቫ ግን ይግባኝ አለው።
ከተባበሩት መንግሥታት ምንም አገራት ትራንስኒስትሪያን ተቀባይነት አልሰጡም። የሞልዶቫ ግዛት እንዲሆን የሞልዶቫን ይግባኝ ተቀባዮች ናቸው።
በከፊል ተቀባይነት ካገኙት ሌሎች አገሮች፣ አብካዝያ፣ ደቡብ ኦሤትያ እና ናጎርኖ-ካራባቅ ትራንስኒስትሪያን እርስ በርስ ይቀበላሉ።