አንቲጋ እና ባርቡዳ
አንቲጋ እና ባርቡዳ በካሪቢያን ባሕር ውስጥ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ሴንት ጆንስ ነው። ሁለቱ ዋና ደሴቶች አንቲጋ እና ባርቡዳ ይባላሉ። አገሩ ነጻነቱን ከእንግሊዝ ያገኘው በ1974 ዓ.ም. ነበር።
አንቲጋ እና ባርቡዳ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "Fair Antigua, We Salute Thee" |
||||||
ዋና ከተማ | ሴንት ጆንስ፥ አንቲጋ እና ባርቡዳ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት {{{ ንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ንግሥት ኤልሣቤጥ ጋስቶን ብራውን |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
440 (182ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2014 እ.ኤ.አ. ግምት የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
91,295 (186ኛ) 81,799 |
|||||
ገንዘብ | የምሥራቅ ካሪቢያን ዶላር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC −4 | |||||
የስልክ መግቢያ | +1-268 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .ag |