ቶጎምዕራብ አፍሪካ ሀገር ነው። ይፋዊ ብሔራዊ ቋንቋ ፈረንሳይኛ ሲሆን ከ39 ኗሪ ቋንቋዎች በላይ ይገኛሉ። ከነዚህም ሁለቱ ኤዌኛ እና ካቢዬኛ እንደ አገራዊ ልሳናት ዕውቅና ተቀብለዋል።

የቶጎ ሪፐብሊክ
République Togolaise

የቶጎ ሰንደቅ ዓላማ የቶጎ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Salut à toi, pays de nos aïeux

የቶጎመገኛ
ቶጎ በቀይ ቀለም
ዋና ከተማ ሎሜ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ሪፐብሊክ
ፋውረ ግናሲንግቤ
ኮሚ ሴሎም ክላሱ
ዋና ቀናት
ሚያዝያ ፲፱ ቀን [1952
 
የነፃነት ቀን ከፈረንሣይ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
56,785[1] (125ኛ)
4.23
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2010 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
7,178,000 (101ኛ)
5,337,000
ገንዘብ CFA ፍራንክ
ሰዓት ክልል UTC +0
የስልክ መግቢያ +228
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .tg

ከኗሪዎቹ 51% ያህል የባህላዊ አረመኔነት ተከታዮች ናቸው፤ 29% ያህል የክርስትና፣ 20% ያሕል የእስልምና አማኞች ናቸው። የባህላዊ ተከታዮቹ ብዙ የእጅ ሥራዎች፣ የጣኦት ምስል፣ ስጋጃ፣ የወገብ ጨርቅ፣ ሌላ ሥነ ጥበብ ይፈጥራሉ። ብሔራዊ መጠጡ ሶዳቢ ወይም የኮኮነት ዘምባባ አረቄ ይባላል። ከሁሉ የተወደደ እስፖርት እግር ኳስ ሲሆን ብሔራዊ የቅርንጫት ኳስ ቡድን ደግሞ አለ።

ወደ ውጭ አገር የሚላኩ ሸቀጦች በተለይ ካካውቡናጥጥፎስፌትኦቾሎኒሲሚንቶ ናቸው።

ማጣቀሻEdit

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ቶጎ የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።