መስከረም ፲ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፲ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፹፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፶፮ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፶፭ቀናት ይቀራሉ።


መስከረም 10፣ *፲፱፻፶፫ ዓ/ም - የቀድሞዋ ዳሆሚ (አሁን ቤኒን)፤ የቀድሞዋ ኣፐር ቮልታ (አሁን ቡርኪና ፋሶ)፤ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክቻድኮንጎ ሪፐብሊክአይቮሪ ኮስትጋቦንማዳጋስካርኒጀርሶማልያቶጎማሊሴኔጋል እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባላት ሆኑ።

  • ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የቀድሞው የኢትዮጵያ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ-ወልድ ለደርግ የምርመራ ኮሚሽን ‘ዓለም በቃኝ’ እስር ቤት ሆነው ያዘጋጁትን “የታሪክ ማስተወሻ” ላኩ። በመስከረም ወር ፲፱፻፹፮ ዓ/ም በጦብያ መጽሔት ላይ የወጣው ይኼው የትሪክ ማስታወሻ ለሕይወት ታሪካቸው ዋቢ ምንጭ ሆኗል።

ዕለተ ሞት

ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች

ለማስተካከል
  • ጦቢያ መጽሔት ፪ኛ ዓመት ቁጥር ፮፤ መስከረም ፲፱፻፹፮ ዓ/ም
  • (እንግሊዝኛ) Criminal Acts Against Civil Aviation 1992 / U.S. Department of Tranport, FAA, Office of Civil Aviation Security]]
  • (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/October_20


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ