ማቴዎስ
ማቴዎስ የሚለው ስም ልዩ ልዩ ትርጉሞች አሉት።
- ቅዱስ ማቴዎስ - የኢየሱስ ተከታይ፣ ሃዋርያው
- የማቴዎስ ወንጌል - ሃዋርያው የጻፉት ወንጌል በአዲስ ኪዳን
- ዘመነ ማቴዎስ - በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዓመታት ሁሉ በ4 መደባት ይዞራሉ፤ እነሱም ስለ ሃዋርያት ስሞች ዘመነ ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ (ተጨማሪ የጳጉሜ ቀን የሚቀበለው) እና ዮሐንስ ይባላሉ።
- ማቴዎስ (ስም) - ሌሎች ማቴዎስ የሚባሉ ሰዎች