ኒጄርአፍሪካ አገር ነች።

  • ኒጄር የዓለም ዋና ዩራኒየም ማዕድን ምንጭ በመሆንዋ ከፍ ያለ ሚና አላት።
  • ኒጄር ከዓለም አገራት ሁሉ ለሰው ልጆች ምንጊዜም ከፍተኛው ወላድነት ምጣኔ አላት።

République du Niger
የኒጄር ሪፑብሊክ

የኒጄር ሰንደቅ ዓላማ የኒጄር አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር La Nigérienne
የኒጄርመገኛ
የኒጄርመገኛ
ዋና ከተማ ኒያሜ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛ
መንግሥት

ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ
ማማዱ ኢሡፉ
ብሪዢ ራፊኒ
ዋና ቀናት
ሐምሌ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም.
(ኦገስት 3, 1960 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከፈረንሣይ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
1,267,000 (22ኛ)
0.02
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2012 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
21,477,348 (57ኛ)
22,772,361
ገንዘብ CFA ፍራንክ
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ 227
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ne
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ኒጄር የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።