ማርቆስ
ማርቆስ የሚለው ስም ልዩ ልዩ ትርጉሞች አሉት።
- የማርቆስ ወንጌል - ሃዋርያው የጻፉት ወንጌል በአዲስ ኪዳን
- ቅዱስ ማርቆስ - የኢየሱስ ተከታይ፣ ሃዋርያው
- ዘመነ ማርቆስ - በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዓመታት ሁሉ በ4 መደባት ይዞራሉ፤ እነሱም ስለ ሃዋርያት ስሞች ዘመነ ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ (ተጨማሪ የጳጉሜ ቀን የሚቀበለው) እና ዮሐንስ ይባላሉ።
- ማርቆስ (ስም) - ሌሎች ማርቆስ የሚባሉ ሰዎች