ታኅሣሥ
ታህሳስ
ለማስተካከልየታኅሣሥ ቀናት | ||||||
1 | 2 | 3 | 4 | 5 | 6 | 7 |
8 | 9 | 10 | 11 | 12 | 13 | 14 |
15 | 16 | 17 | 18 | 19 | 20 | 21 |
22 | 23 | 24 | 25 | 26 | 27 | 28 |
29 | 30 |
ታኅሣሥ የወር ስም ሆኖ በኅዳር ወር እና በጥር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አራተኛው የወር ስም ነው።
«ታኅሣሥ» ከግዕዙ «ኅሠሠ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።[1]
በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ኮያክ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ካ-ሔር-ካ» (የሔሩ መናፍስት) መጣ።
በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የዲሴምበር መጨረሻና የጃንዩዌሪ መጀመርያ ነው።
ዘመን
ለማስተካከል
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- ^ "The Ethiopic Calendar". Archived from the original on 2014-03-31. በ2009-08-26 የተወሰደ.
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |