አብዮት የቆየውን መንግሥት የሚገልበጥ የህብረተሰባዊ ወይም የሶሻሊስት ፖለቲካዊ ለውጥ ነው።