[1]የካፊቾ ብሔረሰብ ታሪክ ካፋ የሚለዉ ስያሜ በደቡብ ኢትዮጵያ ከነበሩት የቀድሞ የቦንጋ ግዛት የሚካተቱ ሰፊ ህዝቦች ናቸዉ። የጎንጋ ህዝቦች የሚባሉት የእናሪያ፣ የቦሾ ወይም ጋሮ ፣ካፋ ፤ ሽናሻ ወይም ቦሮ ሽናሻ እና አኒፊሎ ወይም ቡሽሽ ናቸዉ።የካፋ ህዝቦች አመጣጥ ከግብፅ ነዉ የሚሉ ያሉ ሲሆን ሌሎች የጎንጋ ማህበረሰቦች ቀደምት ግዛቶች አመጣጥ ትግረ እንዲሁም ከእስራኤልና የመን እንደሆነ ይገልፃሉ።በሁለተኛው ሀሳብ የሚስማሙ ምሁራን እስራኤሎች በግብጹ ንጉስ ፈርዖን ቅኝ አገዛዝ ዘመን በነበረዉ ረሀብና ድርቅ ተሰደዉ የአባይን ወንዝ ተከትለዉ ለእርሻ ተስማሚ ወደ ሆነ ለም መሬት እንደተጓዙ ይህም ጉዞ ካፋ እንደተባለ ያብራራሉ።ካፋ ማለት ከሞት ወደ ህይወት ጉዞ እንደማለት ነዉ!።

ቋንቋ:-ካፊ-ኖኖ(kafi noonoo)

ሕዝብ ቁጥር

ለማስተካከል

መልክዓ ምድር

ለማስተካከል

ታዋቂ ሰዎች

ለማስተካከል

ካፋ የኢትዮጵያ ብሔር ነው።

  1. ^ ካፋ(ከፋ)