ስኮትላንድዩናይትድ ኪንግደም ዋና ክፍላገሮች አንዱ ነው። እስከ 1595 ዓ.ም. ድረስ ልዩ ንጉስ ነበረው። እስከ 1699 ዓ.ም. ድረስ ልዩ አገር ነበረ።

የስኮትላንድ ባንዲራ
የስኮትላንድ አቀማመጥ