ቦትስዋና
ቦትስዋና ወይም በይፋ የቦትስዋና ሪፐብሊክ (እንግሊዝኛ: Republic of Botswana ሰጿና፡ Lefatshe la Botswana) በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ አገር ናት። ቦትስዋና የቀድሞ የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ስትሆን ነፃነቷን በመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ከተቀዳጀች በኋላ መሪዎቿ በነፃ ዴሞክራሲያዊ ምርጫዎች ተመርጠዋል።
Republic of Botswana |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Fatshe leno la rona (ይህ መሬት የኛ ነው) |
||||||
ቦትስዋና በደማቅ ሰማያዊ
|
||||||
ዋና ከተማ | ጋበሮኔ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ (መደበኛ)፥ ሰጿና | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት ምክትል ፕሬዚዳንት |
ኢየን ካማ ሞክጐጺ ማሲሲ |
|||||
ዋና ቀናት መስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. (ሴፕቴምበር 30, 1966 እ.ኤ.አ.) |
ነፃነት ከብሪታንያ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
581,730 (48ኛ) 2.6 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2010 እ.ኤ.አ. ግምት የ 2001 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
2,029,307[1] (144ኛ) 1,680,863 |
|||||
ገንዘብ | ፑላ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +267 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .bw |
ቦትስዋና ሜዳማ ስትሆን ከሰባ ከመቶ በላይ በካለሃሪ በርሃ የተሸፈነች ናት። በደቡብና ደቡብ ምሥራቅ ከደቡብ አፍሪካ፣ በምዕራብና ሰሜን ከናሚቢያ እና በሰሜን ምሥራቅ ከዚምባብዌ ጋር ትዋሰናለች። ከዛምቢያም ጋር በደንብ ያልተወሰነ ቢበዛ በመቶ ሜትር የሚቆጠር ወሰን አላት።[2]
የአመራር ክፍሎች
ለማስተካከልቦትስዋና በዘጠኝ ዲስትሪክት (እንግሊዝኛ፡ district) ወይም ክልሎች ተከፍላለች።
- ሴንትራል ዲስትሪክት
- ሰሜን-ምዕራብ ዲስትሪክት
- ጋንዚ ዲስትሪክት
- ክጋላጋዲ ዲስትሪክት
- ክጋትሌንግ ዲስትሪክት
- ክዌኔንግ ዲስትሪክት
- ሰሜን-ምሥራቅ ዲስትሪክት
- ደቡብ-ምሥራቅ ዲስትሪክት
- ደቡብ ዲስትሪክት
በተጨማሪም ቦትስዋና በ፲፭ ካውንስሎች ተከፍላለች። እነዚህም ከአስሩ የዲስትሪክት ካውንስሎች በተጨማሪ የሚከተሉትን የከተማ ካውንስሎች ያጠቃልላሉ፦
ማመዛገቢያ
ለማስተካከል- ^ Central Intelligence Agency (2009). "Botswana". The World Factbook. Archived from the original on 15 October 2015. በ3 February 2010 የተወሰደ. (እንግሊዝኛ)
- ^ Darwa, P. Opoku (2011). Kazungula Bridge Project. African Development Fund. p. Appendix IV. http://www.afdb.org/fileadmin/uploads/afdb/Documents/Project-and-Operations/Multinational%20(Zambia-Bostwana)%20-%20AR%20-%20Kazungula%20Bridge%20Project.pdf በ2012-05-04 የተቃኘ. Archived ኖቬምበር 14, 2012 at the Wayback Machine "Archive copy". Archived from the original on 2012-11-14. በ2013-05-27 የተወሰደ. (እንግሊዝኛ)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |