መስከረም ፳
መስከረም 20 ቀን
- ፲፱፻፴፮ - የሁለተኛው ዓለም ጦርነት መገባደጃ መጀመሪያ ምዕራፍ ላይ በአሜሪካ የሚመሩ የቃል-ኪዳን አገሮች ሠራዊት በናፖሊ ከተማ በኩል ጣልያን ገቡ።
- ፲፱፻፶፱ - የብሪታንያ ቅኝ ግዛት የነበረችው የደቡብ አፍሪካዋ ቤችዋናላንድ ነጻነቷን ተቀዳጅታ የቦትስዋና ሪፑብሊክ ተብላ ተሰየመች። ሰሬትሴ ካማ የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ናቸው።
- ፲፱፻፹፭ - ሆዜ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ በአንጎላ ፕሬዚዳንት ምርጫ ጆናስ ሳቪምቢን አሸነፉ።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |