መስከረም ፰ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፰ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፸፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፶፰ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፶፯ቀናት ይቀራሉ።


  • ፫፻፹፯ዓ/ም - የሮማ ንጉዛት ክርስቲያናዊ ቄሳር ቀዳማዊ ቴዎዶስዮስ ዘውዱን ለመንጠቅ የተነሳውን አረመኔያዊ የምዕራብ ሮማ መሪ አውግንዮስን በፍሪጊዱስ ውግያ ሲያሸንፍ የሮማ ክርስቲያናዊ ንጉዛት በመጽናቱ የክርስትና ሃይማኖት በአውሮፓ ቀደምትነትን እንዲይዝ አድርጎታል።
  • ፲፰፻፺፱ ዓ/ም - በሆንግ ኮንግ አካባቢ የተከሰተ አውሎ ንፋስ እና የባሕር ሞገድ (tsunami) ፲ ሺ የሚጠጉ ሰዎችን ሕይወት አጥፍቷል።

ዕለተ ሞት

ለማስተካከል


ዋቢ ምንጮች

ለማስተካከል
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/165300 Ethiopia: Annual Review of 1961


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ