የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፱ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ የነበረ ሲሆን ከሰኔ ፬ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. በደቡብ አፍሪካ ተካሄዷል። ውድድሩን ለማቅረብ የተካሄደው ዕጣ ውስጥ የአፍሪካ ሀገሮች ብቻ እንዲሳተፉ ነበር የተፈቀደው። ደቡብ አፍሪካ ግብፅና ሞሮኮን በማሸነፍ የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫን ያቀረበች አፍሪካዊ ሀገር ሆናለች።
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ደቡብ አፍሪካ |
ቀናት | ከሰኔ ፬ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን |
ቡድኖች | ፴፪ (ከ፮ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፲ ስታዲየሞች (በ፱ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | እስፓንያ |
ሁለተኛ | ኔዘርላንድስ |
ሦስተኛ | ጀርመን |
አራተኛ | ኡራጓይ |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፷፬ |
የጎሎች ብዛት | ፻፵፭ |
የተመልካች ቁጥር | 3,178,856 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ዲዬጎ ፎርላን ቶማስ ሙለር ዌዝሊ ሽናይደር ዳቪድ ቪያ ፭ ጎሎች |
ኮከብ ተጫዋች | ዲዬጎ ፎርላን |
← 2006 እ.ኤ.አ. 2014 እ.ኤ.አ. → |
ማጣሪያ
ለማስተካከልየማጣሪያ ዕጣ በኅዳር ፲፭ ቀን ፳፻ ዓ.ም. በደርባን ከተማ ተካሄዷል። ደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅ ስለሆነች ያለ ማጣሪያ አልፋለች። ነገር ግን የ2006 እ.ኤ.አ. አሸናፊ ጣሊያን በማጣሪያው መሳተፍ ነበረባት።
ማጣሪያ ያለፉት አገራት
ለማስተካከል
ኤ.ኤፍ.ሲ. ካፍ |
ኮንካካፍ ኮንሜቦል ኦ.ኤፍ.ሲ. |
ዩኤፋ |
የሽልማት ገንዘብ
ለማስተካከልፊፋ ለውድድሩ ያቀረበው ጠቅላላ የሽልማት ገንዘብ $420 ሚሊዮን ነው።[1] ይህም ከ2006 እ.ኤ.አ. ውድድር ሽልማት ገንዘብ የስልሳ ከመቶ ዕድገት አለው።[1] ከዚህ ውስጥ $40 ሚሊዮን የሚሆነው ተጫዋቾቹ ለሚጫወቱበት ክለቦች ተጫዋቾቹ ለሚደርስባቸው ጉዳት መካካሻ እንዲሆን ተሰጥቷል። ከውድድሩ በፊት እያንዳንዱ ቡድን ለዝግጅት ወጪው $1 ሚሊዮን የተረከበ ሲሆን ቀሪው ገንዘብ እንደሚመለከተው ተከፋፍሏል፦[1]
- $8 ሚሊዮን - ለያንዳንዱ በምድብ ደረጃ የወደቀ ቡድን (፲፮ ቡድኖች)
- $9 ሚሊዮን - ለያንዳንዱ በየ፲፮ ዙር የወደቀ ቡድን (፰ ቡድኖች)
- $14 ሚሊዮን - ለያንዳንዱ በሩብ ፍፃሜ የወደቀ ቡድን (፬ ቡድኖች)
- $18 ሚሊዮን - በአራተኛ ደረጃ ለጨረሰው ቡድን
- $20 ሚሊዮን - በሶስተኛ ደረጃ ለጨረሰው ቡድን
- $24 ሚሊዮን - በሁለተኛ ደረጃ ለጨረሰው ቡድን
- $30 ሚሊዮን - ለአሸናፊው ቡድን
ከተማዎችና ስታዲየሞች
ለማስተካከልግጥሚያዎቹ በዘጠኝ ከተማዎች ውስጥ በሚገኙ አስር ስታዲየሞች ውስጥ ነው የተካሄዱት። የዋንጫ ጨዋታው በጆሃንስበርግ ከተማ በሚገኘው ሶከር ሲቲ ስታዲየም ነው የተከናወነው።
ጆሃንስበርግ | ደርባን | ኬፕ ታውን | ጆሃንስበርግ |
---|---|---|---|
ሶከር ሲቲ | ሞዝስ ማቢዳ ስታዲየም | ኬፕ ታውን ስታዲየም | ኤሊስ ፓርክ ስታዲየም |
አቅም፦ 89,700 | አቅም፦ 70,000 | አቅም፦ 69,070 | አቅም፦ 62,567 |
ፕሪቶሪያ | ኔልስፕሩዊት | ||
ሎፍተስ ቨርስፌልድ ስታዲየም | ምቦምቤላ ስታዲየም | ||
አቅም፦ 51,760 | አቅም፦ 40,113 | ||
ፖርት ኤልሳቤጥ | ብሉምፎንቴይን | ፖሎክዋኔ | ሩስተንበርግ |
ኔልሰን ማንዴላ ቤይ ስታዲየም | ፍሪ ስቴት ስታዲየም | ፒተር ሞካባ ስታዲየም | ሮያል ባፎኬንግ ስታዲየም |
አቅም፦ 48,000 | አቅም፦ 48,070 | አቅም፦ 46,000 | አቅም፦ 44,530 |
የምድብ ድልድል ዕጣ አወጣጥ
ለማስተካከልየፊፋ አዘጋጅ ኮሚቴ የዕጣ አወጣጥ ሂደቱን በኅዳር ፳፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. አጸደቀ። የዘር ቡድኖች (seed teams) አደረጃጀት አዘጋጅ አገር ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በኦክቶበር 2009 እ.ኤ.አ. በወጣው የፊፋ የአገራት የብቃት ደረጃ ላይ የተመሰረተ ነው። በደረጃ ላይ ከ፩ እስከ ፯ የተቀመጡት ቡድኖች ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በቋት ፩ ተመድበዋል።
ቋት ፩ (አዘጋጅ እና ምርጥ ፯) | ቋት ፪ (ኤ.ኤፍ.ሲ፣ ኮንካካፍ እና ኦ.ኤፍ.ሲ.) | ቋት ፫ (ካፍ እና ኮንሜቦል) | ቋት ፬ (ዩኤፋ) |
---|---|---|---|
የመደብ ድልድል ሥነ ስርዓቱ በኬፕ ታውን፣ ደቡብ አፍሪካ በሚገኘው ኬፕ ታውን ዓለም አቀፍ ኮንቬሽን ማዕከል በኅዳር ፳፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተከናወነ። ሥነ ስርዓቱ የቀረበው በደቡብ አፍሪካዊቷ ተዋናይ ሻርሊዝ ቴሮን እና የፊፋ ዋና ጸሐፊ ዠሮም ቫልክ ነው።[2] የዕጣ ኳሶቹን ያወጡት ዴቪድ ቤክሃም፣ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ ጆን ስሚት፣ መካያ ንቲኒ፣ ማቲው ቡዝ እና ሲምፊዌ ድሉድሉ ናቸው።[3]
ዳኛዎች
ለማስተካከልየፊፋ ዳኛዎች ኮሚቴ ፳፱ ዳኛዎችን ለዓለም ዋንጫ መርጧል። እነዚህም ከኤ.ኤፍ.ሲ. አራት፣ ከካፍ አስር፣ ከኮንሜቦል ስድስት፣ ከኮንካካፍ አራት፣ ከኦ.ኤፍ.ሲ. ሁለት እና ከዩኤፋ አስር ዳኛዎችን ያጠቃልላል።[4] እንግሊዛዊው ዳኛ ሀዋርድ ዌብ የዋንጫ ጨዋታውን እንዲዳኝ ተመርጧል።[5]
የምድብ ደረጃ
ለማስተካከልምድብ ኤ
ለማስተካከልዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ኡራጓይ | 3 | 2 | 1 | 0 | 4 | 0 | +4 | 7 |
ሜክሲኮ | 3 | 1 | 1 | 1 | 3 | 2 | +1 | 4 |
ደቡብ አፍሪካ | 3 | 1 | 1 | 1 | 3 | 5 | −2 | 4 |
ፈረንሣይ | 3 | 0 | 1 | 2 | 1 | 4 | −3 | 1 |
ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ደቡብ አፍሪካ | 1 – 1 | ሜክሲኮ |
ኡራጓይ | 0 – 0 | ፈረንሣይ |
ሰኔ ፱ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ደቡብ አፍሪካ | 0 – 3 | ኡራጓይ |
ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ፈረንሣይ | 0 – 2 | ሜክሲኮ |
ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ሜክሲኮ | 0 – 1 | ኡራጓይ |
ፈረንሣይ | 1 – 2 | ደቡብ አፍሪካ |
ምድብ ቢ
ለማስተካከልዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ቢ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
አርጀንቲና | 3 | 3 | 0 | 0 | 7 | 1 | +6 | 9 |
ደቡብ ኮሪያ | 3 | 1 | 1 | 1 | 5 | 6 | −1 | 4 |
ግሪክ (አገር) | 3 | 1 | 0 | 2 | 2 | 5 | −3 | 3 |
ናይጄሪያ | 3 | 0 | 1 | 2 | 3 | 5 | −2 | 1 |
ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ደቡብ ኮሪያ | 2 – 0 | ግሪክ (አገር) |
አርጀንቲና | 1 – 0 | ናይጄሪያ |
ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
አርጀንቲና | 4 – 1 | ደቡብ ኮሪያ |
ግሪክ (አገር) | 2 – 1 | ናይጄሪያ |
ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ናይጄሪያ | 2 – 2 | ደቡብ ኮሪያ |
ግሪክ (አገር) | 0 – 2 | አርጀንቲና |
ምድብ ሲ
ለማስተካከልዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ሲ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
አሜሪካ | 3 | 1 | 2 | 0 | 4 | 3 | +1 | 5 |
እንግሊዝ | 3 | 1 | 2 | 0 | 2 | 1 | +1 | 5 |
ስሎቬኒያ | 3 | 1 | 1 | 1 | 3 | 3 | 0 | 4 |
አልጄሪያ | 3 | 0 | 1 | 2 | 0 | 2 | −2 | 1 |
ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
እንግሊዝ | 1 – 1 | አሜሪካ |
ሰኔ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
አልጄሪያ | 0 – 1 | ስሎቬኒያ |
ሰኔ ፲፩ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ስሎቬኒያ | 2 – 2 | አሜሪካ |
እንግሊዝ | 0 – 0 | አልጄሪያ |
ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ስሎቬኒያ | 0 – 1 | እንግሊዝ |
አሜሪካ | 1 – 0 | አልጄሪያ |
ምድብ ዲ
ለማስተካከልዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ዲ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ጀርመን | 3 | 2 | 0 | 1 | 5 | 1 | +4 | 6 |
ጋና | 3 | 1 | 1 | 1 | 2 | 2 | 0 | 4 |
አውስትራልያ | 3 | 1 | 1 | 1 | 3 | 6 | −3 | 4 |
ሰርቢያ | 3 | 1 | 0 | 2 | 2 | 3 | −1 | 3 |
ሰኔ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ሰርቢያ | 0 – 1 | ጋና |
ጀርመን | 4 – 0 | አውስትራልያ |
ሰኔ ፲፩ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ጀርመን | 0 – 1 | ሰርቢያ |
ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ጋና | 1 – 1 | አውስትራልያ |
ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ጋና | 0 – 1 | ጀርመን |
አውስትራልያ | 2 – 1 | ሰርቢያ |
ምድብ ኢ
ለማስተካከልዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኢ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ኔዘርላንድስ | 3 | 3 | 0 | 0 | 5 | 1 | +4 | 9 |
ጃፓን | 3 | 2 | 0 | 1 | 4 | 2 | +2 | 6 |
ዴንማርክ | 3 | 1 | 0 | 2 | 3 | 6 | −3 | 3 |
ካሜሩን | 3 | 0 | 0 | 3 | 2 | 5 | −3 | 0 |
ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ኔዘርላንድስ | 2 – 0 | ዴንማርክ |
ጃፓን | 1 – 0 | ካሜሩን |
ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ኔዘርላንድስ | 1 – 0 | ጃፓን |
ካሜሩን | 1 – 2 | ዴንማርክ |
ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ዴንማርክ | 1 – 3 | ጃፓን |
ካሜሩን | 1 – 2 | ኔዘርላንድስ |
ምድብ ኤፍ
ለማስተካከልዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤፍ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ፓራጓይ | 3 | 1 | 2 | 0 | 3 | 1 | +2 | 5 |
ስሎቫኪያ | 3 | 1 | 1 | 1 | 4 | 5 | −1 | 4 |
ኒው ዚላንድ | 3 | 0 | 3 | 0 | 2 | 2 | 0 | 3 |
ኢጣልያ | 3 | 0 | 2 | 1 | 4 | 5 | −1 | 2 |
ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ኢጣልያ | 1 – 1 | ፓራጓይ |
ሰኔ ፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ኒው ዚላንድ | 1 – 1 | ስሎቫኪያ |
ሰኔ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ስሎቫኪያ | 0 – 2 | ፓራጓይ |
ኢጣልያ | 1 – 1 | ኒው ዚላንድ |
ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ስሎቫኪያ | 3 – 2 | ኢጣልያ |
ፓራጓይ | 0 – 0 | ኒው ዚላንድ |
ምድብ ጂ
ለማስተካከልዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ጂ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ብራዚል | 3 | 2 | 1 | 0 | 5 | 2 | +3 | 7 |
ፖርቱጋል | 3 | 1 | 2 | 0 | 7 | 0 | +7 | 5 |
ኮት ዲቯር | 3 | 1 | 1 | 1 | 4 | 3 | +1 | 4 |
ሰሜን ኮርያ | 3 | 0 | 0 | 3 | 1 | 12 | −11 | 0 |
ሰኔ ፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ኮት ዲቯር | 0 – 0 | ፖርቱጋል |
ብራዚል | 2 – 1 | ሰሜን ኮርያ |
ሰኔ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ብራዚል | 3 – 1 | ኮት ዲቯር |
ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ፖርቱጋል | 7 – 0 | ሰሜን ኮርያ |
ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ፖርቱጋል | 0 – 0 | ብራዚል |
ሰሜን ኮርያ | 0 – 3 | ኮት ዲቯር |
ምድብ ኤች
ለማስተካከልዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤች
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
እስፓንያ | 3 | 2 | 0 | 1 | 4 | 2 | +2 | 6 |
ቺሌ | 3 | 2 | 0 | 1 | 3 | 2 | +1 | 6 |
ስዊዘርላንድ | 3 | 1 | 1 | 1 | 1 | 1 | 0 | 4 |
ሆንዱራስ | 3 | 0 | 1 | 2 | 0 | 3 | −3 | 1 |
ሰኔ ፱ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ሆንዱራስ | 0 – 1 | ቺሌ |
እስፓንያ | 0 – 1 | ስዊዘርላንድ |
ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ቺሌ | 1 – 0 | ስዊዘርላንድ |
እስፓንያ | 2 – 0 | ሆንዱራስ |
ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
ቺሌ | 1 – 2 | እስፓንያ |
ስዊዘርላንድ | 0 – 0 | ሆንዱራስ |
የጥሎ ማለፍ ደረጃ
ለማስተካከልዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ
የ፲፮ ዙር | ሩብ-ፍፃሜ | ግማሽ-ፍፃሜ | ፍፃሜ | |||||||||||
ሰኔ ፲፱ – ፖርት ኤልሳቤጥ | ||||||||||||||
ኡራጓይ | 2 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፭ – ጆሃንስበርግ | ||||||||||||||
ደቡብ ኮርያ | 1 | |||||||||||||
ኡራጓይ (ቅጣት ምት) | 1 (4) | |||||||||||||
ሰኔ ፲፱ – ሩስተንበርግ | ||||||||||||||
ጋና | 1 (2) | |||||||||||||
አሜሪካ | 1 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፱ – ኬፕ ታውን | ||||||||||||||
ጋና (በተጨማሪ ሰዓት) | 2 | |||||||||||||
ኡራጓይ | 2 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፩ – ደርባን | ||||||||||||||
ኔዘርላንድስ | 3 | |||||||||||||
ኔዘርላንድስ | 2 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፭ – ፖርት ኤልሳቤጥ | ||||||||||||||
ስሎቫኪያ | 1 | |||||||||||||
ኔዘርላንድስ | 2 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፩ – ጆሃንስበርግ | ||||||||||||||
ብራዚል | 1 | |||||||||||||
ብራዚል | 3 | |||||||||||||
ሐምሌ ፬ – ጆሃንስበርግ | ||||||||||||||
ቺሌ | 0 | |||||||||||||
ኔዘርላንድስ | 0 | |||||||||||||
ሰኔ ፳ – ጆሃንስበርግ | ||||||||||||||
እስፓንያ (በተጨማሪ ሰዓት) |
1 | |||||||||||||
አርጀንቲና | 3 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፮ – ኬፕ ታውን | ||||||||||||||
ሜክሲኮ | 1 | |||||||||||||
አርጀንቲና | 0 | |||||||||||||
ሰኔ ፳ – ብሉምፎንቴይን | ||||||||||||||
ጀርመን | 4 | |||||||||||||
ጀርመን | 4 | |||||||||||||
ሰኔ ፴ – ደርባን | ||||||||||||||
እንግሊዝ | 1 | |||||||||||||
ጀርመን | 0 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፪ – ፕሪቶሪያ | ||||||||||||||
እስፓንያ | 1 | የደረጃ | ||||||||||||
ፓራጓይ (ቅጣት ምት) | 0 (5) | |||||||||||||
ሰኔ ፳፮ – ጆሃንስበርግ | ሐምሌ ፫ – ፖርት ኤልሳቤጥ | |||||||||||||
ጃፓን | 0 (3) | |||||||||||||
ፓራጓይ | 0 | ኡራጓይ | 2 | |||||||||||
ሰኔ ፳፪ – ኬፕ ታውን | ||||||||||||||
እስፓንያ | 1 | ጀርመን | 3 | |||||||||||
እስፓንያ | 1 | |||||||||||||
ፖርቱጋል | 0 | |||||||||||||
የዋንጫ ጨዋታ
ለማስተካከልሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. 20፡30 |
ኔዘርላንድስ | 0 - 1 (በተጨማሪ ሰዓት) | እስፓንያ | ሶከር ሲቲ፣ ጆሃንስበርግ የተመልካች ቁጥር፦ 84,490 ዳኛ፦ ሀዋርድ ዌብ (እንግሊዝ) |
---|---|---|---|---|
ሪፖርት (እንግሊዝኛ) | አንድሬስ ኢኒየስታ 116' |
ማመዛገቢያዎች
ለማስተካከል- ^ ሀ ለ ሐ "FIFA Executive Committee holds historic meeting in Robben Island". FIFA.com (FIFA). 3 December 2009. Archived from the original on 27 April 2015. https://web.archive.org/web/20150427075820/http://www.fifa.com/aboutfifa/organisation/news/newsid=1143269/index.html በ11 August 2012 የተቃኘ.
- ^ (እንግሊዝኛ) "Theron, Beckham and Gebrselassie to star at the Final Draw on 4 December". FIFA.com. FIFA (2 December 2009). በ15 June 2011 የተወሰደ.
- ^ (እንግሊዝኛ) "Draw ignites FIFA World Cup fever". FIFA.com. FIFA (4 December 2009). Archived from the original on 3 November 2012. በ4 December 2009 የተወሰደ.
- ^ (እንግሊዝኛ) "Referees". FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 10 February 2010. በ11 February 2010 የተወሰደ.
- ^ (እንግሊዝኛ) "Englishman Howard Webb to referee final". BBC Sport. 9 July 2010. Archived from the original on 8 July 2010. https://web.archive.org/web/20100708190503/http://news.bbc.co.uk/sport1/hi/football/world_cup_2010/8802425.stm በ9 July 2010 የተቃኘ.