ፓራጓይ
ፓራጓይ በደቡብ አሜሪካ የምትገኝ አገር ስትሆን ዋና ከተማዋ አሱንሲዮን ናት።
ፓራጓይ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Paraguayos, República o Muerte |
||||||
ዋና ከተማ | አሱንሲዮን | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዝዳንት |
ኦራቺኦ ኻርተስ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
406,752 (59ኛ) 2.3 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት |
6,783,272 (104ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ጉኣራኒ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC –4 | |||||
የስልክ መግቢያ | 595 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .py |