የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ዲ
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ዲ ከሰኔ ፮ እስከ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የጀርመን፣ ጋና፣ አውስትራልያ እና ሰርቢያ ቡድኖች ነበሩ።
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ጀርመን | 3 | 2 | 0 | 1 | 5 | 1 | +4 | 6 |
ጋና | 3 | 1 | 1 | 1 | 2 | 2 | 0 | 4 |
አውስትራልያ | 3 | 1 | 1 | 1 | 3 | 6 | −3 | 4 |
ሰርቢያ | 3 | 1 | 0 | 2 | 2 | 3 | −1 | 3 |
ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት (UTC+2) ናቸው።
ሰርቢያ እና ጋና
ለማስተካከልሰኔ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. 16:00 |
ሰርቢያ | 0 – 1 | ጋና | ሎፍተስ ቨርስፌልድ ስታዲየም፣ ፕሪቶሪያ የተመልካች ቁጥር፦ 38,833 ዳኛ፦ ሄክተር ባልዳሲ (አርጀንቲና)[1] |
---|---|---|---|---|
ሪፖርት (እንግሊዝኛ) | አሳሞአ ግያን 85'(ቅጣት ምት) |
ሰርቢያ[2]
|
ጋና[2]
|
|
|
የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ረዳት ዳኛዎች፦
|
ጀርመን እና አውስትራልያ
ለማስተካከልሰኔ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. 20:30 |
ጀርመን | 4 – 0 | አውስትራልያ | ሞዝስ ማቢዳ ስታዲየም፣ ደርባን የተመልካች ቁጥር፦ 62,660 ዳኛ፦ ማርኮ አንቶኒዮ ሮድሪጌዝ (ሜክሲኮ)[1] |
---|---|---|---|---|
ሉካስ ፖዶልስኪ 8' ሚሮስላቭ ክሎሰ 26' ቶማስ ሙለር 68' ካካው 70' |
ሪፖርት (እንግሊዝኛ) |
ጀርመን[3]
|
አውስትራልያ[3]
|
|
|
የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ረዳት ዳኛዎች፦
|
ጀርመን እና ሰርቢያ
ለማስተካከልሰኔ ፲፩ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. 13:30 |
ጀርመን | 0 – 1 | ሰርቢያ | ኔልሰን ማንዴላ ቤይ ስታዲየም፣ ፖርት ኤልሳቤጥ የተመልካች ቁጥር፦ 38,294 ዳኛ፦ አልቤርቶ ኡንዲያኖ ማዬንኮ (እስፓንያ)[4] |
---|---|---|---|---|
ሪፖርት (እንግሊዝኛ) | ሚላን ዮቫኖቪች 38' |
ጀርመን[5]
|
ሰርቢያ[5]
|
|
|
የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ረዳት ዳኛዎች፦
|
ጋና እና አውስትራልያ
ለማስተካከልሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. 16:00 |
ጋና | 1 – 1 | አውስትራልያ | ሮያል ባፎኬንግ ስታዲየም፣ ሩስተንበርግ የተመልካች ቁጥር፦ 34,812 ዳኛ፦ ሮቤርቶ ሮዜቲ (ጣልያን)[4] |
---|---|---|---|---|
አሳሞአ ግያን 25'(ቅጣት ምት) | ሪፖርት (እንግሊዝኛ) | ብሬት ሆልማን 11' |
ጋና[6]
|
አውስትራልያ[6]
|
|
|
የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ረዳት ዳኛዎች፦
|
ጋና እና ጀርመን
ለማስተካከልሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. 20:30 |
ጋና | 0 – 1 | ጀርመን | ሶከር ሲቲ፣ ጆሃንስበርግ የተመልካች ቁጥር፦ 83,391 ዳኛ፦ ካርሎስ ሳይመን (ብራዚል) |
---|---|---|---|---|
ሪፖርት (እንግሊዝኛ) | ሜሱት ኦዚል 60' |
ጋና[7]
|
ጀርመን[7]
|
|
|
የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ረዳት ዳኛዎች፦
|
አውስትራልያ እና ሰርቢያ
ለማስተካከልሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. 20:30 |
አውስትራልያ | 2 – 1 | ሰርቢያ | ምቦምቤላ ስታዲየም፣ ኔልስፕሩዊት የተመልካች ቁጥር፦ 37,836 ዳኛ፦ ሆርሄ ላሪዮንዳ (ኡራጓይ) |
---|---|---|---|---|
ቲም ኬሂል 69' ብሬት ሆልማን 73' |
ሪፖርት (እንግሊዝኛ) | ማርኮ ፓንቴሊች 84' |
አውስትራልያ[8]
|
ሰርቢያ[8]
|
|
|
የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ረዳት ዳኛዎች፦
|
ማመዛገቢያ
ለማስተካከል- ^ ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ "(እንግሊዝኛ) Referee designations for matches 1-16" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2010-07-05. በግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ.
- ^ ሀ ለ ሐ መ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group D – Serbia-Ghana" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2012-11-09. በሰኔ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ.
- ^ ሀ ለ ሐ መ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group D – Germany-Australia" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2010-07-05. በሰኔ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ.
- ^ ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ "(እንግሊዝኛ) Referee designations for matches 17-24" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2010-07-04. በሰኔ ፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ.
- ^ ሀ ለ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group D – Germany-Serbia" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2010-07-02. በሰኔ ፲፩ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ.
- ^ ሀ ለ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group D – Ghana-Australia" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2011-09-08. በሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ.
- ^ ሀ ለ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group D – Ghana-Germany" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2012-11-09. በሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ.
- ^ ሀ ለ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group D – Australia-Serbia" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2012-11-09. በሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ.