ሰርቢያ
ሰርቢያ (ሰርብኛ: Србија / Srbija)፣ በይፋ የሰርቢያ ሬፑብሊክ (ሰርብኛ፦ Република Србија / Republika Srbija) በደቡብ-ምሥራቅ አውሮጳ የሚገኝ አገር ነው።
Република Србија |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Боже правде / Bože pravde |
||||||
ዋና ከተማ | በልግራድ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ሰርብኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
አሌክሳንዳር ቩቺች አና ብርናቢች |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
88,361 (111ኛ) 0.13 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት |
7,058,322 (104ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ዲናር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||||
የስልክ መግቢያ | +381 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .rs .срб |
ኮሶቮ
ለማስተካከልበ2000 ዓ.ም. ኮሶቮ የሚባል ክፍላገር ነጻነቱን አዋጀ። ይህ አድራጎት በብዙ አገሮች ቢቀበልም በሌሎች አገሮች ግን አልተቀበለም። በተለይ ሰርቢያና ሩሲያ አልተቀበሉም።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |