ኡሩጓይ
(ከኡራጓይ የተዛወረ)
ኡራጓይ በደቡብ ምእራባዊ የደቡብ አሜሪካ ክፍል የምትገኝ ሀገር ናት። 176215 ኪ.ሜ ካሬ የሚሸፍነው የሀገሪቱ የቆዳ ስፋት ለ3.3 ሚሊዮን ሕዝቦች መኖሪያ ነው። ዋና ከተማዋ ሞንቴቪዴዮ ትባላለች። የመንግስት መዋቅሯ ፕሬዝዳንታዊ ሪፓብሊክ የሚባለው ሲሆን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጆሴ ሙጂካ ይባላሉ። የመገበያያ ገንዘቧ የኡራጓይ ፔሶ ይባላል።
- Uruguay Official Website Archived ኦገስት 9, 2011 at the Wayback Machine
ኡራጓይ የምስራቃውያን ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Himno Nacional de Uruguay |
||||||
ዋና ከተማ | ሞንቴቪዴዎ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዝዳንት |
ጣባሬ ቭáዝቁአዝ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
176,215 (89ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት |
3,427,000 |
|||||
የሰዓት ክልል | UTC -3 | |||||
የስልክ መግቢያ | 598 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .uy |