የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤፍ

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤፍ ከሰኔ ፯ እስከ ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የፓራጓይስሎቫኪያኢጣልያ እና ኒው ዚላንድ ቡድኖች ነበሩ።


ቡድን የተጫወተው ያሸነፈው አቻ የተሸነፈው ያገባው የገባበት ግብ ልዩነት ነጥብ
 ፓራጓይ 3 1 2 0 3 1 +2 5
 ስሎቫኪያ 3 1 1 1 4 5 −1 4
 ኒው ዚላንድ 3 0 3 0 2 2 0 3
 ኢጣልያ 3 0 2 1 4 5 −1 2


ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት (UTC+2) ናቸው።

ኢጣልያ እና ፓራጓይ ለማስተካከል

ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
20:30
ኢጣልያ   1 – 1   ፓራጓይ ኬፕ ታውን ስታዲየምኬፕ ታውን
የተመልካች ቁጥር፦ 62,869
ዳኛ፦ ቤኒቶ አርቹንዲያ (ሜክሲኮ)[1]
ዳኒየሌ ዴ ሮሲ   63' ሪፖርት (እንግሊዝኛ) አንቶሊን አልካራዝ   39'
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ኢጣልያ[2]
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ፓራጓይ[2]
 
ኢጣልያ፦
በረኛ 1 ጂያንሉዊጂ ቡፎን   46'
ተከላካይ 19 ጂያንሉካ ዛምብሮታ
ተከላካይ 5 ፋቢዮ ካናቫሮ (አምበል)
ተከላካይ 4 ጂዮርጂዮ ኪየሊኒ
ተከላካይ 3 ዶሜኒኮ ክሪሺቶ
አከፋፋይ 6 ዳኒየሌ ዴ ሮሲ
አከፋፋይ 22 ሪካርዶ ሞንቶሊቮ
አከፋፋይ 15 ካላውዲዮ ማርኪሲዮ   59'
አጥቂ 7 ሲሞኔ ፔፔ
አጥቂ 9 ቪንቼንዞ ያክዊንታ
አጥቂ 11 አልቤርቶ ጂላርዲኖ   72'
ቅያሬዎች፦
በረኛ 12 ፌዴሪኮ ማርኬቲ   46'
አከፋፋይ 16 ማውሮ ካሞራኔሲ   70'   59'
አጥቂ 10 አንቶኒዮ ዲ ናታሌ   72'
አሰልጣኝ፦
ማርቼሎ ሊፒ
 
 
ፓራጓይ፦
በረኛ 1 ሁስቶ ቪላር (አምበል)
ተከላካይ 6 ካርሎስ ቦኔት
ተከላካይ 21 አንቶሊን አልካራዝ
ተከላካይ 14 ፓውሎ ዳ ሲልቫ
ተከላካይ 3 ክላውዲዮ ሞሬል ሮድሪጌዝ
አከፋፋይ 15 ቪክተር ካሴሬስ   62'
አከፋፋይ 13 ኤንሪኬ ቬራ
አከፋፋይ 16 ክሪስቲያን ሪቬሮስ
አከፋፋይ 17 አውሬሊያኖ ቶሬዝ   60'
አጥቂ 18 ኔልሰን ቫልዴዝ   68'
አጥቂ 19 ሉካስ ባሪዮስ   76'
ቅያሬዎች፦
አከፋፋይ 11 ጆናታን ሳንታና   60'
አጥቂ 9 ሮኬ ሳንታ ክሩዝ   68'
አጥቂ 7 ኦስካር ካርዶዞ   76'
አሰልጣኝ፦
  ጌራርዶ ማርቲኖ
 
ኢጣልያ እና ፓራጓይ

የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
አንቶሊን አልካራዝ (ፓራጓይ)

ረዳት ዳኛዎች፦
ሄክተር ቬርጋራ (ካናዳ)[1]
ማርቪን ቶሬንቴራ (ሜክሲኮ)[1]
አራተኛ ዳኛ፦
ጆል አጉዊላር (ኤል ሳልቫዶር)[1]
አምስተኛ ዳኛ፦
ኋን ዙምባ (ኤል ሳልቫዶር)[1]

ኒው ዚላንድ እና ስሎቫኪያ ለማስተካከል

ሰኔ ፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
13:30
ኒው ዚላንድ   1 – 1   ስሎቫኪያ ሮያል ባፎኬንግ ስታዲየምሩስተንበርግ
የተመልካች ቁጥር፦ 23,871
ዳኛ፦ ጀሮም ዴመን (ደቡብ አፍሪካ)[1]
ዊንስተን ሪድ   90+3' ሪፖርት (እንግሊዝኛ) ሮበርት ቪቴክ   50'
 
 
 
 
 
 
 
 
ኒው ዚላንድ[3]
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ስሎቫኪያ[3]
 
ኒው ዚላንድ፦
በረኛ 1 ማርክ ፓስተን
ተከላካይ 4 ዊንስተን ሪድ   90+3'
ተከላካይ 6 ራያን ኔልሰን (አምበል)
ተከላካይ 5 ኢቫን ቪሴሊች   78'
ተከላካይ 19 ቶሚ ስሚዝ
አከፋፋይ 11 ሊዮ ቤርቶስ
አከፋፋይ 7 ሳይመን ኤሊዮት
አከፋፋይ 3 ቶኒ ሎኽሄድ   42'
አጥቂ 14 ሮሪ ፋሎን
አጥቂ 10 ክሪስ ኪለን   72'
አጥቂ 9 ሼን ስሜልትዝ
ቅያሬዎች፦
አጥቂ 20 ክሪስ ዉድ   72'
አከፋፋይ 21 ጀረሚ ክሪስቲ   78'
አሰልጣኝ፦
ሪኪ ኸርበርት
 
 
ስሎቫኪያ፦
በረኛ 1 ያን ሙኻ
ተከላካይ 5 ራዶስላቭ ዛባቭኒክ
ተከላካይ 16 ያን ጁሪሳ
ተከላካይ 3 ማርቲን ሽክርቴል
ተከላካይ 4 ማሬክ ቼክ
አከፋፋይ 6 ዝዴኖ ሽትርባ   55'
አከፋፋይ 7 ቭላዲሚር ቫይስ   90+1'
አከፋፋይ 9 ስታኒስላቭ ሼስታክ   81'
አከፋፋይ 17 ማሬክ ሀምሺክ (አምበል)
አጥቂ 11 ሮበርት ቪቴክ   84'
አጥቂ 18 ኤሪክ የንድሪሼክ
ቅያሬዎች፦
አጥቂ 13 ፊሊፕ ሆሎሽኮ   81'
አከፋፋይ 15 ሚሮስላቭ ስቶኽ   84'
አከፋፋይ 19 ዩራይ ኩስካ   90+1'
አሰልጣኝ፦
ቭላዲሚር ቫይስ

የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ሮበርት ቪቴክ (ስሎቫኪያ)

ረዳት ዳኛዎች፦
ሴሌስቲን ንታጉንጂራ (ሩዋንዳ)[1]
ኤኖክ ሞሌፌ (ደቡብ አፍሪካ)[1]
አራተኛ ዳኛ፦
ራቭሻን ኢርማቶፍ (ኡዝቤኪስታን)[1]
አምስተኛ ዳኛ፦
ራፋኤል ኢልያሶቭ (ኡዝቤኪስታን)[1]

ስሎቫኪያ እና ፓራጓይ ለማስተካከል

ሰኔ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
13:30
ስሎቫኪያ   0 – 2   ፓራጓይ ፍሪ ስቴት ስታዲየምብሉምፎንቴይን
የተመልካች ቁጥር፦ 26,643
ዳኛ፦ ኤዲ ማዬ (ሲሸልስ)[1]
ሪፖርት (እንግሊዝኛ) ኤንሪኬ ቬራ   27'
ክሪስቲያን ሪቬሮስ   86'
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ስሎቫኪያ[4]
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ፓራጓይ[4]
 
ስሎቫኪያ፦
በረኛ 1 ያን ሙኻ
ተከላካይ 2 ፒተር ፔካሪክ
ተከላካይ 3 ማርቲን ሽክርቴል
ተከላካይ 21 ኮርኔል ሳላታ   83'
ተከላካይ 16 ያን ጁሪሳ   42'
አከፋፋይ 6 ዝዴኖ ሽትርባ
አከፋፋይ 17 ማሬክ ሀምሺክ (አምበል)
አጥቂ 9 ስታኒስላቭ ሼስታክ   47'   70'
አጥቂ 7 ቭላዲሚር ቫይስ   84'
አጥቂ 8 ያን ኮዛክ
አጥቂ 11 ሮበርት ቪቴክ
ቅያሬዎች፦
አጥቂ 13 ፊሊፕ ሆሎሽኮ   70'
አከፋፋይ 15 ሚሮስላቭ ስቶኽ   83'
አሰልጣኝ፦
ቭላዲሚር ቫይስ
 
 
ፓራጓይ፦
በረኛ 1 ሁስቶ ቪላር (አምበል)
ተከላካይ 6 ካርሎስ ቦኔት
ተከላካይ 14 ፓውሎ ዳ ሲልቫ
ተከላካይ 21 አንቶሊን አልካራዝ
ተከላካይ 3 ክላውዲዮ ሞሬል ሮድሪጌዝ
አከፋፋይ 15 ቪክተር ካሴሬስ
አከፋፋይ 13 ኤንሪኬ ቬራ   45'   88'
አከፋፋይ 16 ክሪስቲያን ሪቬሮስ
አከፋፋይ 18 ኔልሰን ቫልዴዝ   68'
አጥቂ 9 ሮኬ ሳንታ ክሩዝ
አጥቂ 19 ሉካስ ባሪዮስ   82'
ቅያሬዎች፦
ተከላካይ 17 አውሬሊያኖ ቶሬዝ   68'
አጥቂ 7 ኦስካር ካርዶዞ   82'
አከፋፋይ 8 ኤድጋር ባሬቶ   88'
አሰልጣኝ፦
  ጌራርዶ ማርቲኖ

የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ኤንሪኬ ቬራ (ፓራጓይ)

ረዳት ዳኛዎች፦
ኤቫሪስት ሜንኩዋንዴ (ካሜሩን)[1]
ቤኪር ሀሳኒ (ቲኒዚያ)[1]
አራተኛ ዳኛ፦
ጆል አጉዊላር (ኤል ሳልቫዶር)[1]
አምስተኛ ዳኛ፦
ኋን ዙምባ (ኤል ሳልቫዶር)[1]

ኢጣልያ እና ኒው ዚላንድ ለማስተካከል

ሰኔ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
16:00
ኢጣልያ  1 – 1   ኒው ዚላንድ ምቦምቤላ ስታዲየምኔልስፕሩዊት
የተመልካች ቁጥር፦ 38,229
ዳኛ፦ ካርሎስ ባትሬስ (ጓቴማላ)[1]
ቪንቼንዞ ያክዊንታ   29'(ቅጣት ምት) ሪፖርት (እንግሊዝኛ) ሼን ስሜልትዝ   7'
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ኢጣልያ[5]
 
 
 
 
 
 
 
 
ኒው ዚላንድ[5]
 
ኢጣልያ፦
በረኛ 12 ፌዴሪኮ ማርኬቲ
ተከላካይ 19 ጂያንሉካ ዛምብሮታ
ተከላካይ 5 ፋቢዮ ካናቫሮ (አምበል)
ተከላካይ 4 ጂዮርጂዮ ኪየሊኒ
ተከላካይ 3 ዶሜኒኮ ክሪሺቶ
አከፋፋይ 6 ዳኒየሌ ዴ ሮሲ
አከፋፋይ 7 ሲሞኔ ፔፔ   46'
አከፋፋይ 22 ሪካርዶ ሞንቶሊቮ
አከፋፋይ 15 ካላውዲዮ ማርኪሲዮ   61'
አጥቂ 9 ቪንቼንዞ ያክዊንታ
አጥቂ 11 አልቤርቶ ጂላርዲኖ   46'
ቅያሬዎች፦
አከፋፋይ 16 ማውሮ ካሞራኔሲ   46'
አጥቂ 10 አንቶኒዮ ዲ ናታሌ   46'
አጥቂ 20 ጂያምፓኦሎ ፓዚኒ   61'
አሰልጣኝ፦
ማርቼሎ ሊፒ
 
 
ኒው ዚላንድ፦
በረኛ 1 ማርክ ፓስተን
ተከላካይ 4 ዊንስተን ሪድ
ተከላካይ 6 ራያን ኔልሰን (አምበል)   87'
ተከላካይ 5 ኢቫን ቪሴሊች   81'
ተከላካይ 19 ቶሚ ስሚዝ   28'
አከፋፋይ 11 ሊዮ ቤርቶስ
አከፋፋይ 7 ሳይመን ኤሊዮት
አከፋፋይ 3 ቶኒ ሎኽሄድ
አጥቂ 14 ሮሪ ፋሎን   14'   63'
አጥቂ 10 ክሪስ ኪለን   90+3'
አጥቂ 9 ሼን ስሜልትዝ
ቅያሬዎች፦
አጥቂ 20 ክሪስ ዉድ   63'
አከፋፋይ 21 ጀረሚ ክሪስቲ   81'
አከፋፋይ 13 አንድሪው ባረን   90+3'
አሰልጣኝ፦
ሪኪ ኸርበርት

የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ዳኒየሌ ዴ ሮሲ (ኢጣልያ)

ረዳት ዳኛዎች፦
ሊዮኔል ሊል (ኮስታ ሪካ)[1]
ካርሎስ ፓስትራና (ሆንዱራስ)[1]
አራተኛ ዳኛ፦
ኮማን ኩሊባሊ (ማሊ)[1]
አምስተኛ ዳኛ፦
ረዱዌይን አቺክ (ሞሮኮ)[1]

ስሎቫኪያ እና ኢጣልያ ለማስተካከል

ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
16:00
ስሎቫኪያ   3 – 2   ኢጣልያ ኤሊስ ፓርክ ስታዲየምጆሃንስበርግ
የተመልካች ቁጥር፦ 53,412
ዳኛ፦ ሀዋርድ ዌብ (እንግሊዝ)[1]
ሮበርት ቪቴክ   25', 73'
ካሚል ኮፑኔክ   89'
ሪፖርት (እንግሊዝኛ) አንቶኒዮ ዲ ናታሌ   81'
ፋቢዮ ኳያሬላ   90+2'
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ስሎቫኪያ[6]
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ኢጣልያ[6]
 
ስሎቫኪያ፦
በረኛ 1 ያን ሙኻ   82'
ተከላካይ 2 ፒተር ፔካሪክ   50'
ተከላካይ 3 ማርቲን ሽክርቴል
ተከላካይ 16 ያን ጁሪሳ
ተከላካይ 5 ራዶስላቭ ዛባቭኒክ
አከፋፋይ 6 ዝዴኖ ሽትርባ   16'   87'
አከፋፋይ 19 ዩራይ ኩስካ
አከፋፋይ 17 ማሬክ ሀምሺክ (አምበል)
አከፋፋይ 15 ሚሮስላቭ ስቶኽ
አጥቂ 11 ሮበርት ቪቴክ   40'   90+2'
አጥቂ 18 ኤሪክ የንድሪሼክ   90+4'
ቅያሬዎች፦
አከፋፋይ 20 ካሚል ኮፑኔክ   87'
አከፋፋይ 9 ስታኒስላቭ ሼስታክ   90+2'
ተከላካይ 22 ማርቲን ፔትራሽ   90+4'
አሰልጣኝ፦
ቭላዲሚር ቫይስ
 
 
ኢጣልያ፦
በረኛ 12 ፌዴሪኮ ማርኬቲ
ተከላካይ 19 ጂያንሉካ ዛምብሮታ
ተከላካይ 5 ፋቢዮ ካናቫሮ (አምበል)   31'
ተከላካይ 4 ጂዮርጂዮ ኪየሊኒ   67'
ተከላካይ 3 ዶሜኒኮ ክሪሺቶ   46'
አከፋፋይ 6 ዳኒየሌ ዴ ሮሲ
አከፋፋይ 8 ጄናሮ ጋቱሶ   46'
አከፋፋይ 22 ሪካርዶ ሞንቶሊቮ   56'
አጥቂ 7 ሲሞኔ ፔፔ   76'
አጥቂ 10 አንቶኒዮ ዲ ናታሌ
አጥቂ 9 ቪንቼንዞ ያክዊንታ
ቅያሬዎች፦
ተከላካይ 2 ክሪስቲያን ማጂዮ   46'
አጥቂ 18 ፋቢዮ ኳያሬላ   83'   46'
አከፋፋይ 21 አንድሬያ ፒርሎ   56'
አሰልጣኝ፦
ማርቼሎ ሊፒ

የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ሮበርት ቪቴክ (ስሎቫኪያ)

ረዳት ዳኛዎች፦
ዳረን ካን (እንግሊዝ)[1]
ማይክል ሙላርኪይ (እንግሊዝ)[1]
አራተኛ ዳኛ፦
ስቴፋኒ ላኖይ (ፈረንሳይ)[1]
አምስተኛ ዳኛ፦
ኤሪክ ዳንሶልት (ፈረንሳይ)[1]

ፓራጓይ እና ኒው ዚላንድ ለማስተካከል

ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
16:00
ፓራጓይ   0 – 0   ኒው ዚላንድ ፒተር ሞካባ ስታዲየምፖሎክዋኔ
የተመልካች ቁጥር፦ 34,850
ዳኛ፦ ዩዊቺ ኒሺሙራ (ጃፓን)[1]
ሪፖርት (እንግሊዝኛ)
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ፓራጓይ[7]
 
 
 
 
 
 
 
 
ኒው ዚላንድ[7]
 
ፓራጓይ፦
በረኛ 1 ሁስቶ ቪላር
ተከላካይ 4 ዴኒስ ካኒዛ (አምበል)
ተከላካይ 5 ሁሊዮ ካሴሬስ
ተከላካይ 14 ፓውሎ ዳ ሲልቫ
ተከላካይ 3 ክላውዲዮ ሞሬል ሮድሪጌዝ
አከፋፋይ 15 ቪክተር ካሴሬስ   10'
አከፋፋይ 16 ክሪስቲያን ሪቬሮስ
አከፋፋይ 13 ኤንሪኬ ቬራ
አከፋፋይ 9 ሮኬ ሳንታ ክሩዝ   41'
አከፋፋይ 18 ኔልሰን ቫልዴዝ   67'
አጥቂ 7 ኦስካር ካርዶዞ   66'
ቅያሬዎች፦
አጥቂ 19 ሉካስ ባሪዮስ   66'
አጥቂ 10 ኤድጋር ቤኒቴዝ   67'
አሰልጣኝ፦
  ጌራርዶ ማርቲኖ
 
 
ኒው ዚላንድ፦
በረኛ 1 ማርክ ፓስተን
ተከላካይ 4 ዊንስተን ሪድ
ተከላካይ 6 ራያን ኔልሰን (አምበል)   56'
ተከላካይ 19 ቶሚ ስሚዝ
አከፋፋይ 7 ሳይመን ኤሊዮት
አከፋፋይ 5 ኢቫን ቪሴሊች
አከፋፋይ 11 ሊዮ ቤርቶስ
አከፋፋይ 3 ቶኒ ሎኽሄድ
አከፋፋይ 10 ክሪስ ኪለን   79'
አከፋፋይ 9 ሼን ስሜልትዝ
አጥቂ 14 ሮሪ ፋሎን   69'
ቅያሬዎች፦
አጥቂ 20 ክሪስ ዉድ   69'
አከፋፋይ 22 ጀረሚ ብሮኪ   79'
አሰልጣኝ፦
ሪኪ ኸርበርት

የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ሮኬ ሳንታ ክሩዝ (ፓራጓይ)

ረዳት ዳኛዎች፦
ቶሩ ሳጋራ (ጃፓን)[1]
ጂዮንግ ሀይ-ሳንግ (የኮሪያ ሪፐብሊክ)[1]
አራተኛ ዳኛ፦
ኮማን ኩሊባሊ (ማሊ)[1]
አምስተኛ ዳኛ፦
ኢናሲዮ ካንዲዶ (አንጎላ)[1]

ማመዛገቢያ ለማስተካከል

  1. ^ "(እንግሊዝኛ) 2010 FIFA World Cup South Africa Match Appointments" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2010-07-05. በሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ.
  2. ^ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group F – Italy-Paraguay" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2010-06-14. በሰኔ ፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ.
  3. ^ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group F – New Zealand-Slovakia" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2010-07-02. በሰኔ ፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ.
  4. ^ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group F – Slovakia-Paraguay" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2010-07-02. በሰኔ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ. Cite error: Invalid <ref> tag; name "svk-par_line-ups" defined multiple times with different content
  5. ^ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group F – Italy-New Zealand" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2010-07-05. በሰኔ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ.
  6. ^ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group F – Slovakia-Italy" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2012-11-09. በሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ. Cite error: Invalid <ref> tag; name "svk-ita_line-ups" defined multiple times with different content
  7. ^ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group F – Paraguay-New Zealand" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2012-11-09. በሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. የተወሰደ. Cite error: Invalid <ref> tag; name "par-nzl_line-ups" defined multiple times with different content