ሰላምታ! ውክፔድያ ማለት ብዙ ሰዎች አብረው በብዙ ልሣናት መዛግብተ ዕውቀት በመፍጠር የሚተባበሩበት ስራ ነው። እዚህ ቦታ በአማርኛ ለመጻፍ የምንችልበት ውክፔድያ እነሆ አለላችሁ።

ማንኛውም ሰው በኢንተርኔት ግንኙነት ካለው አዲስ መጣጥፍ ሊፈጥር ወይም ያለውን መጣጥፍ ሊቀይር ይችላል። የሚከተሉትን መልመጃወች በመውሰድ እንዴት የፈለጉትን ጽሁፍ ማንበብ እንደሚችሉ፣ አዳዲስ ጽሁፎችን ማቅረብ እንደሚችሉ፣ ያሉትን በዓርትዖ ስራ ማስተካከል እንደሚችሉ፣ እንዴት አባል እንደሚሆኑና ብዙ ብዙ ነገሮችን ይረዳሉ። መልካም ትምህርት! መልካም ተሳትፎ!

ፅሑፍ ለማንበበና አባልነት ለመግባት
  • እላይ፣ በቀኝ በኩል ባለው ፈልግ የሚል ሳጥን ውስጥ ርዕስዎን ይፈልጉ። ርዕስወ በቀይ ቀለም ደምቆ ካዩት ገና አልተጻፈም።

አባልነት ለመግባት

በላይኛ ቀኝ ማዕዘን «መግቢያ» የሚለውን በመጫን ወደ አባልነት መግባት ይችላሉ።

ፅሑፍ ለማቅረብ

አዲስ ጽሑፍ ለማቅረብ

በሦስት መንገድ አዲስ ጽሑፍ ይቀርባል፦

  1. የጽሁፎን ርእስ እሚከተለው ሳጥን ውስጥ በማስቀመጥና በመጫን፦

  2. ወይም ፈልግ የሚለው ሳጥን ውስጥ ርዕስወን በማስቀመጥና በመፈለግ።
  3. ወይም ደግሞ ማናቸውንም በቀይ ቀለም የደመቁ ቃላትን በመጫን ናቸው።
  • የተሳትፎዎትን መጣጥፍ ከእንግሊዝኛው ውክፔዲያ (ወይም ከሌላ ቋንቋ) መተርጐም ይቀልዎት ይሆናል። ትርጉም ጽሑፍ እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ።

ተጽፈው ያሉ ጽሁፎችን ለማሻሻል

እጹፉ ገጽ ሄደው «አርም» የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ማስተካከል ወይም ማስፋፋት ይችላሉ።

አባልነት ለመግባትና ችሎታዎን ለመፈተን

እየሰረዙ እየደለዙ እንደፈልጉ፣ እስካሁን ያወቁትን ዕውቀት ለመፈተን መለማመጃ ቦታ ላይ ተጭነው ይለማመዱ።

ያስተውሉ

ሥራዎ ያልተጠናቀቀ መስሎ ቢሰማዎ እምብዛም አይጨነቁ፤ አንዳችን የሌላችንን ሥራ (ጽሑፍ) በማረም በጋራ በጣም ጠቃሚ መጣጥፎችን ማበርከት እንችላለን።

ጨረሱ! ከዚህ በኋላ ያለው ስራወን በበለጠ ለማሻሻል ይረዳል እንጂ አስፈላጊ አይደለም!



ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በቁጥር አድራሻ እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ «መግቢያ» በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።