ማንኛውንም ገጽ ስለ ማዘጋጀት ወይም ስለ ማስተካከል ሌላ ጠቃሚ መረጃ በማዘጋጀት ዕርዳታው ገጽ ላይ ይገኛል።

በፊደል ማቀነባበር በቀላሉ!Edit

ባማርኛ ለመጻፍ የተለያዩ ዘዴዎች አሉ። እነዚህን ዘዴዎች ከዚህ ቀጥሎ በመዘርዘር ምርጫውን ለተጠቃሚ እንተዋለን።

ራሱ ገጹ ላይ የተገጠመው ዘዴEdit

ኢትዮ ፒክ ሴራEdit

የፍለጋ ሳጥኑ (search box) ላይና የጽሁፍ ሳጥኑ (editbox) ላይ የተገጥመው የአማርኛ መጻፊያ እንዴት እንደሚሰራ ኢትዮፒክ ሴራ ላይ ስላለ እስለኪለመድ በራሱ መስኮት ላይ ከፍቶ እያዩ መጻፉ ይረዳል::ይህን ዘዴ ካልተጠቀሙ ሌሎች ዘዴዎች ከዚህ ቀጥሎ ተዘርዝረዋል።

በ ሲስተም ደረጃ የሚሰሩ የጽሁፍ ረዳት ሶፍትዌሮች (virtual keyboards)Edit

ግዕዝ ሀበነEdit

ግዕዝ ሀበነ ማንኛውም ሶፍትዌር ላይ በግዕዝ ፊደሎች ለመጻፍ የሚያስችል ሶፍትዌር ነው። የሚሰራው MS/Windows ኮምፒውተሮች ላይ ሲሆን አጠቃቀሙ የተለየና የግዕዝ ፊደሎችን ድምጽ የተከተለ ነው። እዚህ ገጽ www.branah.com ላይ እንዴት ሶፍትዌሩን ማውረድና መጫን እንደሚቻል፣ አጠቃቀሙንም ጭምር የሚያሳይ ቪዲዮ ያገኛሉ።

<fontsize="+1">ፋየር ፎክስ እና አኒኪEdit

ፋፎክስን (Mozilla firefox) firefox የሚባለውን የኢንተርኔት መጎብኛ (browser) ለምትጠቀሙ በፊደል የማዘጋጀት ዘዴ ተዘጋጅቷል። ከማዘጋጀት ሠንተረዡ በላይ «በፊደል ለመ