የኢትዮ አብዱራህማን የዲን ተኮር ወርክሽት ቁ-1 ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ የነብዩ ሱ.ዐ.ወ. ሱሀቦችን ወደ ኢትዮጵያ እየመራ የመጣው ሱሀባ ማን ይባላል ።

 ሀ. ጃእፈር             ለ.  አዩብ        
 ሐ.ሐ  ቢላል             መ.  መለስ የለም          

2. የቁርአን አንድ ሶስተኛ የሚባለው ሱራ ማን ይባላል።

  ሀ.   ሱራ አል  በቀራ        ለ.    ሱራ አል ፋቲሀ
  ሐ.   ሱራ አል ኢኽላስ     መ.  ሱራ አል ከህፍ

3. ከነብዩ ሱ.ዐ.ወ. ሀዲሶች ውስጥ በርካታ ሀዲሶችን የመዘገበው ሱሀባ ማን ይባላል ።

 ሀ.  አቡ ሁረይራ                          ለ.    ቢላል
 ሐ.  ኡመር ኢብኑል ኸጧብ         መ.   ጃእፈር
4.   ለወርቅ  የሚሰጠው ዘካ ምን ያክል ነው። በፐርሰንት(%)
  ሀ.  25  ፐርሰንት(%)    ለ.   2.5 ፐርሰንት(%)
  ሐ.  25.5ፐርሰንት(%)   መ.  50  ፐርሰንት(%)

5. ነብዩ ዒሳ(ዐ.ሠ) የወረደው መፅሀፍ ምን ይባላል።

 ሀ.   ተውራት                 ለ.   ኢንጂል
 ሐ
.  ቁርአን                   መ.  ዙቡር

6.ዝናብን የሚያወርደው መላኢክ ማን ይባላል።

 ሀ.   አቲድ                    ለ.   ነኪር
 ሐ.  ጅብሪል                 መ.   ሚካኢል

7.ቁርአንን ያወረደው መላኢክ ማን ይባላል።

  ሀ.  ነኪር