?ግሥላ
አንድ በኬንያ የተነሳ ግሥላ
አንድ በኬንያ የተነሳ ግሥላ
የአያያዝ ደረጃ
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ስጋበል (Carnivora)
አስተኔ: የድመት አስተኔ Felidae
ወገን: የግሥላ ወገን Panthera
ዝርያ: ግሥላ P. pardus
ክሌስም ስያሜ
''Panthera pardus''
(Linnaeus, 1758)

Synonyms
Felis pardus Linnaeus, 1758

ግሥላ (በባዮሎጂ ባለሞያዎች Panthera pardus በሚል ሮማይስጥ ሥያሜ የሚታውቀው) በእስያ፣ በአፍሪካ (ከነኢትዮጵያ) እና በመካከለኛው ምሥራቅ የሚገኝ አጥቢ አውሬ ነው።

እስያ የተገኘው ነብር የግስላ ቅርብ ዘመድ ሆኖ፣ በአነጋገር «ግስላ»ና «ነብር» የሚሉ ስሞች ሊለዋወጡ ይችላሉ።

መለያ ገጽታዎቹ

ለማስተካከል

የአንድ ጎልማሳ ግሥላ ክብደት ከ35 እስከ 80 ኪ.ግ ሲደርስ በርዝመት ከ90 ሴ.ሜ እስከ 1,60 ሜ.ና በአፍሪካ የሚገኘው ዘር እስከ 1,90 ሜ ይደርሳል ። ከመሬት እስከ ሆዱ ከ50 እስከ 70 ሴ.ሜ ቁመት ሲኖረው ጭራው ደግሞ እስከ 100 ሴ.ሜ ርዝማኔ ያሳያል ። ሴቲቱ ከወንዱ አነስ ትላለች ። በዱር ሲኖር እስከ 10 አመት እንደሚኖር ሲታወቅ በሰው ተይዘው ሲኖሩ እስከ 20 አመት እድሜ ያስመዘገቡ ግሥሎች አሉ።


  1. ^ Cat Specialist Group (2002). Panthera pardus. 2006 IUCN Red List of Threatened Species. IUCN 2006. Retrieved on 12 May 2006. Database entry includes justification for why this species is of least concern

ግስላ ነብር ምስሎችን