ዊኪፔዲያ መጣጥፍ ሲጽፉ የሚከተለውን አገባብ (ሲንታክስ) መጠቀም ጥሩ ልምድ ነው። ከታች የሚታየው ሠንጠረዥ የዊኪፔዲያን አገባቦች ይዘረዝራል። በግራ በኩል ባለው ዐምድ የአገባቡን ውጤት ማየት ይቻላል። በቀኝ በኩል ያለው ዐምድ ደግሞ እንዴት አገባቡ እንደሚጻፍ ያሳያል። አንዳንድ አገባቦችን በመፈተኛው ቦታ መሞከር ይቻላል።

ደግሞ የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ ይዩ።

የጽሁፍ ንዑስ ክፍሎች፣ አንቀጾች፣ ዝርዝሮችና መስመሮች ስለ ማድረግ

ለማስተካከል
ውጤት አገባብ

አዲስ ክፍል

ንዑስ ክፍል

ንዑስ-ንዑስ ክፍል

  • አዲስ ክፍል ሲጀምሩ በ(==) ይጀምሩ፤ ይህንን (=) አይጠቀሙ።
  • ንዑስ ክፍሎችን አይዝለሉ (ለምሳሌ ከንዑስ ክፍል ንዑስ-ንዑስ ክፍልን ዘለው ወደ ንዑስ-ንዑስ-ንዑስ ክፍል አይሂዱ)
  • 4 ወይም ከ4 በላይ ክፍል ያላቸው መጣጥፎች ላይ ወዲያውኑ ይዞታ(መግቢያ) ይጨመራል።
  • ክፍሎቹ ተመሳሳይ ነገሮች (ለምሳሌ የአገሮች ስም) ከሆኑ በተርታ ከሀ-ፐ ያስቀምጧቸው።
== አዲስ ክፍል ==

=== ንዑስ ክፍል ===

==== ንዑስ-ንዑስ ክፍል ====

===== ንዑስ-ንዑስ-ንዑስ ክፍል =====
  • የነገሮችን ዝርዝር ለመስራት ቀላል ነው
    • ዝርዝሮችን ለመስራት የኮከብ(*) ምልክትን ይጠቀሙ
      • ከአንደ በላይ ኮከብ ሲጠቀሙ ንዑስ ዝርዘሮች ይሰራሉ
* የነገሮችን ዝርዝር ለመስራት ቀላል ነው
** ዝርዝሮችን ለመስራት የኮከብ(*) ምልክትን ይጠቀሙ
*** ከአንደ በላይ ኮከብ ሲጠቀሙ ንዑስ ዝርዘሮች ይሰራሉ
  1. በቁጥር የተቀመጡ ዝርዝሮችንም መስራት ይቻላል
    1. እነዚን ለመስራት የቁጥር(#) ምልክትን ይጠቀሙ
    2. ንዑሶችን ለመስራት ከአንድ በላይ ይጠቀሙ
# በቁጥር የተቀመጡ ዝርዝሮችንም መስራት ይቻላል
## እነዚን ለመስራት የቁጥር(#) ምልክትን ይጠቀሙ
## ንዑሶችን ለመስራት ከአንድ በላይ ይጠቀሙ
የትርጉም ዝርዝር
ትርጉሞች
ቃል
ትርጉም
ቃል
ትርጉም
; የትርጉም ዝርዝር : ትርጉሞች
; ቃል : ትርጉም
; ቃል
: ትርጉም
ሁለት ነጥብ አንድ መስመር ወይም አንቀጽን ወደ ውስጥ ገባ እንዲል ያደርጋል
እንዲሁም ሁለት ነጥቦች ሲበዙ እንደገና ወደ ውስጥ ገባ ይላል።
: ሁለት ነጥብ አንድ መስመር ወይም አንቀጽን ወደ ውስጥ ገባ 
እንዲል ያደርጋል
:: እንዲሁም ሁለት ነጥቦች ሲበዙ እንደገና ወደ ውስጥ ገባ ይላል።

አንድ ጽሑፍን ከሌላው ለመለየት ካስፈለገ

ይንን <blockquote> መጠቀም ይቻላል። ይህ ሌላ ስው የተናገረውን ቃል ወይም ከሌላ መጽሐፍ የተመሰደን ጽሁፍ ለማሳየት ጠቃሚ ነው።

የተወሰደውን ጽሁፍ ከጻፉ በኋላ ይንን </blockquote> ይጨምሩ

አንድ ጽሑፍን ከሌላው ለመለየት ካስፈለገ
<blockquote>
ይንን <blockquote> መጠቀም ይቻላል። ይህ ሌላ ስው የተናገረውን 
ቃል ወይም ከሌላ መጽሐፍ የተመሰደን ጽሁፍ ለማሳየት ጠቃሚ ነው።
</blockquote>
የተወሰደውን ጽሁፍ ከጻፉ በኋላ ይንን </blockquote> ይጨምሩ
መስመር በባዶ ህዋእ ሲጀምር 
ጽሕፈቱ በሌላ መልክ ይሆናል፣ 
በሳጥን ውስጥና ያለ ለውጥ ይታያል።  
ረጅም ምስመር ለማንበብ ስለሚያስቸግር 
ይህ አልፎ አልፎ ብቻ የምጠቅም ነው።
ስለዚህ ተራ መስመሮች በህዋእ አለመጀመሩን እርግጠኛ ይሁኑ። 
 መስመር በባዶ ህዋእ ሲጀምር 
 ጽሕፈቱ በሌላ መልክ ይሆናል፣ 
 በሳጥን ውስጥና ያለ ለውጥ ይታያል።  
 ረጅም ምስመር ለማንበብ ስለሚያስቸግር 
 ይህ አልፎ አልፎ ብቻ የምጠቅም ነው።
 ስለዚህ ተራ መስመሮች በህዋእ አለመጀመሩን እርግጠኛ ይሁኑ። 
መሐል ላይ ያለ ጽሑፍ።
<center>መሐል ላይ ያለ ጽሑፍ።</center>

አድማስ የሚከፍል መስመር:

ይህ በላዩ ነው፣


ይህ ከታቹ ነው።

(4 አግድም ሠረዝ በማድረግ)

አድማስ የሚከፍል መስመር:
ይህ በላዩ ነው፣
----
ይህ ከታቹ ነው። 
(4 አግድም ሠረዝ በማድረግ)

መያያዣዎችና የድረ-ገጽ አድራሻዎች

ለማስተካከል
ውጤት አገባብ

አዲስ አበባ ብዙ አይነት ማመላለሻ አለበት።

  • ቅጥታ ወደ ሌላ ጽሑፍ የሚያያይዝ (መሲብ)
[[አዲስ አበባ]] ብዙ አይነት ማመላለሻ አለበት።

ዋሽንግተን የዴላዌር ወንዝ ተሻገሩ።

  • ይህ ባለ ፒፓ [|] መያያዣ ይባላል።
  • የትክክለኛው አርእስት ስም ፒፓውን ይቀድማል፣ የሚነበብም ቃላት ይቀጥላል።
[[ጆርጅ ዋሽንግተን|ዋሽንግተን]] የዴላዌር ወንዝ ተሻገሩ።

ፒፓ ደግሞ የሚጠቅም በአርዕስቱ ያለው ትርፍ ቃላት ለመሰወር ነው። ፒፓ መጨረቫ ሲጻፍ በቅንፍ ወይም በሕዋእ-ስም ያለው በገጹ አይታይም፣ ፕሮግራሙ ግን ይሞላዋል። ለምሳሌ፦

ብርቱካን

Contents.




[[ብርቱካን (ፍሬ)|]]

[[Help:Contents|]] 

ወሬ በውይይት ገጥ ሲጨምሩ፣ እባክዎ ~~~ በማድረግ በፊርማ ብቻ ወይም ~~~~ በማድረግ በፊርማና በጊዜ (እ.ኤ.አ. እንደ ሶፍትዌሩ) ይፈርሙት።

ፈቃደ
ፈቃደ (ውይይት) 14:41, 14 ማርች 2015 (UTC)[reply]
  • ይህ ፊርማ ለመኖርያ ገጽዎ ይያያዛል።



: ~~~

: ~~~~

  • የአንዱ አርእስት ወደ ሌላ አርእስት «redirect» ለማድረግ (ቀጥታ ተዛውሮ እንዲመራ) በቀኝ በኩል እንዳለው ምሳሌ፣ ትእዛዝ በጽሁፉ መጀመርያ ያስቀምጡ፦
#REDIRECT [[አፍሪቃ]]
  • ( በ«ሌሎች ቋንቋዎች» ስር የሌላ ዊኪፔድያ ጽሁፍ በተመሳሳይ ጉዳይ መያያዝ የሚቻለው ከ2005 ዓም ጀምሮ በአዲስ ዘዴ ነው («ውኪዳታ»)። ይህ የበፊቱን ዘዴ ያሳያል።)

[[language code:(አርዕስት በሌላ ቋንቋ)]] የትም ሲጨመር ነው። «language code» ማለት የቋንቋው ምዕጻረ ቃል እንደ en: fr: de: ወዘተ ነው።

[[fr:Wikipédia:Aide]]

«ወዲህ የሚያያዝ» ና «የተዛመዱ ለውጦች» የሚሉ ልዩ ገጾች እንዲህ ማያያዝ ይቻላል።

Special:Whatlinkshere/የማዘጋጀት ዘዴSpecial:Recentchangeslinked/የማዘጋጀት ዘዴ

እንዲሁም የአባል ወይም የተጠቃሚ አስተዋጾኦች ገጽ ለመያያዝ፦ Special:Contributions/UserName ወይም Special:Contributions/192.0.2.0 በሚመስል አገባብ ነው።

«ወዲህ የሚያያዝ» ና «የተዛመዱ ለውጦች» የሚሉ ልዩ ገጾች እንዲህ ማያያዝ 
ይቻላል።

[[Special:Whatlinkshere/የማዘጋጀት ዘዴ]]
ና
[[Special:Recentchangeslinked/የማዘጋጀት ዘዴ]]

እንዲሁም የአባል ወይም የተጠቃሚ አስተዋጾኦች ገጽ ለመያያዝ፦
[[Special:Contributions/UserName]]
ወይም
[[Special:Contributions/192.0.2.0]]
በሚመስል አገባብ ነው።
  • ጽሁፍ በመደብ (ካቴጎሪ) ለማኖር፤ እንዲህ የሚመስል መያያዣ የትም ቦታ ያስቀምጡ።
[[መደብ:ከተሞች]]
  • ጽሁፉ ሳይመደብ ወደ አንድ መደብ ገጽ ለማያዝ ብቻ፡ ሁለት ነጥብ (:) ከ«መደብ» ይቀድመው።
[[:መደብ:ከተሞች]]

ISBN 012345678X

ISBN 0-12-345678-X

  • መጻህፍት በISBN ቁጥር ማያያዝ ይቻላል።
ISBN 012345678X

ISBN 0-12-345678-X

ማንኛውም ፎቶ ወይም ስዕል እዚህ ዊኪፔድያ እንዲታይ፣ ስዕሉ አስቀድሞ ወደ ዊኪፔድያ መላክ አለበት። ይኸው የሚቻል በጎኑ ላይ ፋይል/ሥዕል ለመላክ የሚለውን በመጫን ነው፤ አለዚያ በWikimedia Commons የሚገኝ ስዕል መጠቀም ተቻለ። ከዚያው የተላከውን ስዕል በ«ፋይል / ሥዕሎች ዝርዝር» ላይ ሊያግኙ ይችላሉ።

ውጤት አገባብ
አንድ ስዕል:

 

አንድ ስዕል: 
[[Image:wiki.png]]
ከልዩ ጽህፈት ጋር:

 

ከልዩ ጽህፈት ጋር:
[[Image:wiki.png|jigsaw globe]]
  • «ልዩ ጽህፈት» የሚታይ ማውስዎ ከሥዕሉ በላይ ካንዠበበ ብቻ ነው።
ስዕል በቀኝ በኩልና ከግርጌ መግለጫ ጋር፦
 
ዊኪፔድያ መጽሐፈ ዕውቀት

ስዕል በቀኝ በኩልና ከግርጌ መግለጫ ጋር፦
[[Image:wiki.png|frame|ዊኪፔድያ መጽሐፈ ዕውቀት]]
  • «frame» የሚለው ቃል ሥዕሉ በቀጥታ ወደ ቀኝ እንዲሄድ ያደርጋል።
  • የግርጌ መግለጫ ደግሞ እንደ «ልዩ ጽሕፈት» ያገልግላል።
  • ሌሎች ጠቃሚ ትዕዛዛት ለስዕሎች እንዲህ ናቸው፦
| right / left / center |(የስፋት ቁጥር)#px | thumb |
ስለ ሥዕሎች ብዙ ተጨማሪ ምርጫውዎች በተረፈ ለመረዳት፣ «የስዕሎች አገባብ» እባክዎ ይመለከቱ።
(በእንግሊዝኛ)

የጽሕፈት መልክ

ለማስተካከል
ውጤት አገባብ

ቃልን ለማጥበቅ, አጥብቆ, ከሁሉም አጥብቆ

  • እነኚህ ምልክቶች ትእምርተ ጥቅስ (") ሳይሆኑ፣ 2, 3, ወይም 5 ጭረቶች (') አንድላይ መሆናቸውን ይገንዝቡ።
''ቃልን ለማጥበቅ'', '''አጥብቆ''', '''''ከሁሉም አጥብቆ'''''።

ደግሞ ትንሽ ጽሕፈት ም ሆነ ትልቅ ጽህፈት ለማድረግ (ለምሳሌ ከስዕል ግርጌ ወዘተ.) እንዲህ ነው።

ደግሞ <small>ትንሽ ጽሕፈት</small> ም 
ሆነ <big>ትልቅ ጽህፈት</big> ለማድረግ 
(ለምሳሌ ከስዕል ግርጌ ወዘተ.) እንዲህ ነው።

ቃላቶችን ለመደለዝ ወይም ለማሥመር በዚህ ዘዴ ነው።

  • ይህ ዘዴ በተለይ የሚጠቅም በመጣጥፎች ሳይሆን ለውይይት ገጾች ይሆናል።
ቃላቶችን <s>ለመደለዝ</s>
ወይም <u>ለማሥመር</u> በዚህ ዘዴ ነው።

የሌሎች ቋንቋዎች ምልክቶች:
À Á Â Ã Ä Å
Æ Ç È É Ê Ë
Ì Í Î Ï Ñ Ò
Ó Ô Õ Ö Ø Ù
Ú Û Ü ß à á
â ã ä å æ ç
è é ê ë ì í
î ï ñ ò ó ô
œ õ ö ø ù ú
û ü ÿ


&Agrave; &Aacute; &Acirc; &Atilde; &Auml; &Aring; 
&AElig; &Ccedil; &Egrave; &Eacute; &Ecirc; &Euml; 
&Igrave; &Iacute; &Icirc; &Iuml; &Ntilde; &Ograve; 
&Oacute; &Ocirc; &Otilde; &Ouml; &Oslash; &Ugrave; 
&Uacute; &Ucirc; &Uuml; &szlig; &agrave; &aacute; 
&acirc; &atilde; &auml; &aring; &aelig; &ccedil; 
&egrave; &eacute; &ecirc; &euml; &igrave; &iacute;
&icirc; &iuml; &ntilde; &ograve; &oacute; &ocirc; 
&oelig; &otilde; &ouml; &oslash; &ugrave; &uacute; 
&ucirc; &uuml; &yuml;

ሌሎች ስርዓተ ነጥቦች:
¿ ¡ § ¶
† ‡ • – —
‹ › « »
‘ ’ “ ”


&iquest; &iexcl; &sect; &para;
&dagger; &Dagger; &bull; &ndash; &mdash;
&lsaquo; &rsaquo; &laquo; &raquo;
&lsquo; &rsquo; &ldquo; &rdquo;

የንግድ ምልክቶች:
™ © ® ¢ € ¥
£ ¤


&trade; &copy; &reg; &cent; &euro; &yen; 
&pound; &curren;

የግርጌ ምልክቶች:
x1 x2 x3 የላዕላይ ምልክቶች:
x1 x2 x3


x<sub>1</sub> x<sub>2</sub> x<sub>3</sub> 
<br/>
x<sup>1</sup> x<sup>2</sup> x<sup>3</sup>
<br/>

የግሪክ ፊደል:
α β γ δ ε ζ
η θ ι κ λ μ ν
ξ ο π ρ σ ς
τ υ φ χ ψ ω
Γ Δ Θ Λ Ξ Π
Σ Φ Ψ Ω


&alpha; &beta; &gamma; &delta; &epsilon; &zeta; 
&eta; &theta; &iota; &kappa; &lambda; &mu; &nu; 
&xi; &omicron; &pi; &rho; &sigma; &sigmaf;
&tau; &upsilon; &phi; &chi; &psi; &omega;
&Gamma; &Delta; &Theta; &Lambda; &Xi; &Pi; 
&Sigma; &Phi; &Psi; &Omega;

የሂሳብ ምልክቶች:
∫ ∑ ∏ √ − ± ∞
≈ ∝ ≡ ≠ ≤ ≥
× · ÷ ∂ ′ ″
∇ ‰ ° ∴ ℵ ø
∈ ∉ ∩ ∪ ⊂ ⊃ ⊆ ⊇
¬ ∧ ∨ ∃ ∀ ⇒ ⇔
→ ↔


&int; &sum; &prod; &radic; &minus; &plusmn; &infin;
&asymp; &prop; &equiv; &ne; &le; &ge;
&times; &middot; &divide; &part; &prime; &Prime;
&nabla; &permil; &deg; &there4; &alefsym; &oslash;
&isin; &notin; &cap; &cup; &sub; &sup; &sube; &supe;
&not; &and; &or; &exist; &forall; &rArr; &hArr;
&rarr; &harr;

የዊኪ ትእዛዞች ቸል ለማድረግ: «<nowiki>(...)</nowiki>» ይከበው፤ ለምሳሌ፦
ፊርማዬን ለማድረግ በ~~~~ብቻ ነው?


ፊርማዬን ለማድረግ በ<nowiki>~~~~</nowiki>ብቻ ነው?

የማይታይ አስተያየት በመጣጥፉ ውስጥ ለመስጠት:
(ገጹ ሲታይ አስተያይቱ የማይታይ ነው።)

  • ይህ በኋላ ለሚዘጋጁት አዘጋጆች አስተያየት ለመተው ይጠቅማል።


<!-- ይህ አስተያየት ነዋ -->

የይዞታ ማውጫ

ለማስተካከል

ቢያንስ 4 ክፍሎች በኖሩ ጊዜ፣ «ማውጫ» የሚለው ሰንተረዥ በቀጥታ ከ1ኛው ክፍል አስቀድሞ ይታያል። ይህንን ለማስወግድ፣ በገጹ ላይ በማንኛውም ቦታ __NOTOC__ በማድረግ ነው። እንዲሁም ከ4 ክፍሎች በታች ካሉ ይዞታ እንዲኖር፣ ወይም ይዞታ በሌላ ሥፍራ እንዲታይ __TOC__ በማድረግ በዚያው ስፍራ ይደረጋል።

የሠንጠረዥ አሠራር ለማወቅ በእንግሊዝኛ en:Help:Table ያለውን እርዳታ ያንብቡ።

ልዩ መለጠፊያዎች

ለማስተካከል
ኮድ የሚያሳየው
{{CURRENTMONTH}} 12
{{CURRENTMONTHNAME}} ዲሴምበር
{{CURRENTDAY}} 4
{{CURRENTDAYNAME}} ረቡዕ
{{CURRENTYEAR}} 2024
{{CURRENTTIME}} 17:57
{{NUMBEROFARTICLES}} 15,375
{{PAGENAME}} የማዘጋጀት ዘዴ
{{NAMESPACE}} እርዳታ
{{REVISIONID}} -
{{localurl:pagename}} /wiki/Pagename
{{localurl:Wikipedia:Sandbox|action=edit}} /w/index.php?title=%E1%8B%8D%E1%8A%AD%E1%8D%94%E1%8B%B2%E1%8B%AB:Sandbox&action=edit
{{SERVER}} //am.wikipedia.org
{{ns:1}} ውይይት
{{ns:2}} አባል
{{ns:3}} አባል ውይይት
{{ns:4}} ውክፔዲያ
{{ns:5}} ውክፔዲያ ውይይት
{{ns:6}} ስዕል
{{ns:7}} ስዕል ውይይት
{{ns:8}} መልዕክት
{{ns:9}} መልዕክት ውይይት
{{ns:10}} መለጠፊያ
{{ns:11}} መለጠፊያ ውይይት
{{ns:12}} እርዳታ
{{ns:13}} እርዳታ ውይይት
{{ns:14}} መደብ
{{ns:15}} መደብ ውይይት
{{SITENAME}} ውክፔዲያ

NUMBEROFARTICLES ቢያንስ 1 ማያያዣ ያላቸው መመሪያ ገጽም ያልሆኑት በ'Articles' (መጣጥፎች) ክፍለ-ዊኪ ውስጥ ያሉት ገጾች ሁሉ ቁጥር ነው። መይያዣ ካላቸው መዋቅሮችና መንታ መንገዶች ይከተታሉ።

CURRENTMONTHNAME በግሬጎርያን ካሌንዳር አሁን የምንገኝበትን ወር ስም በእንግሊዝኛ ይሠጣል። የማንኛውም ቀን ስም በቀጥታ ከእንግሊዝኛ ካለንዳር ወደ አማርኛ ካሌንዳር ለመቅየር የሚጠቅም ዘዴ ለማወቅ፣ ውክፔዲያ:የቀን መለወጫ ያንብቡ።

መለጠፊያዎች

ለማስተካከል

ልዩ ልዩ መልእክት በገጽ ላይ እንዲታይ መለጠፊያ ሊሰካ ይቻላል፡፡

ለምሳሌ «{{መዋቅር}}» በመጨመር፣

  ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!

የሚል መልዕክት ያስገኛል።

ሌላ ተራ መለጠፊያ «{{መንታ}}» ለ«መንታ መንገዶች» ነው። እሱ የሚከተለውን መልእክት ያስቀምጣል:-


 ይህ ገጽ መንታ መንገድ ነው። — ከ1 መጣጥፍ በላይ አንድ አርዕስት ወይም ስም ቢከፋፈሉ፤ ይህ የፈለጉትን ለማግኘት ያማርጦታል። ከሌላ ጽሑፍ መያያዣ ወዲህ የደረሱ እንደሆነ፣ ተመልሰው ወደሚገባው መጣጥፍ ቀጥታ እንዲያያይዝ ሊያረጋገጥ ይችላሉ። ደግሞ "ወዲህ የሚያያዝ" ተመልክተው ለማስተካከል ይችላሉ።


በመኖርያ ገጽዎ ላይ የሚጠቅሙትን የቋንቋ መልጠፊያዎች አገባብ ለመረዳት፣ Wikipedia:ልሳናት ያዩ።

'ለማስተካከል' የሚለው ቃል በየክፍሉ እንዳይታይ ለመደብቅ፦

ለማስተካከል

በየክፍሉ ቀኝ 'ለማስተካከል' የሚለው ማያያዣ በ1 ጽሑፍ ክፍሎች ከአንባቢው ለመሠወር፤ __NOEDITSECTION__ የሚመሥል ኮድ ይጨምሩበት።